የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል በተሽከርካሪ አካል ውስጥ በረቀቀ መንገድ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 4 መትረዬስ ጠብመንጃ እና ከ46 ሺ በላይ ጥይት መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሸን አስታወቀ፡፡ የሰሌዳ ቁጥር... Read more »
አቶ ኢሳያስ ዳኛው ከ 44.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሚሆን ከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው። ተጠርጣሪው በኢትዮ ቴሌኮም የኤን.ጂ.ፒ.ኦ. ዳይሬክተር ሆነው ሲሰሩ የተጣለባቸውን ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት ወደጎን በመተው በተሰጣቸው የሥራ ሃላፊነት... Read more »
እስከ 11ኛ ክፍል ድረስ በአዲስ አበባ ዳግማዊ ሚኒልክ ትምህርት ቤት ሲማር የቆየ ቢሆንም፤ የሁለቱ አገራት ወደ ግጭት መግባት ሠላም ነስቶት ኖረ፡፡ በተለይ ደግሞ በ1991 ዓ.ም የነበረው አስከፊ ጦርነት ጭራሹን ከሚወዳት ኢትዮጵያ ለይቶት... Read more »
አዲስ አበባ:- ፋሽስቶች ኢትዮጵያዊያንን በግፍ የጨፈጨፉበት የሰማዕታት ቀን ትላንት ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሀውልት ተከበረ። የአዲስ አበባ መስተዳድር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር እንዳወቅ አብቴ በክብር እንግድነት ተገኝተው የአበባ ጉንጉን ያስቀመጡ ሲሆን ጥሪ የተደረገላቸው... Read more »
ርምጃ ባለመወሰዱ የዋና ኦዲተር ልፋት በሚፈለገው ደረጃ ለውጥ አላመጣም አዲስ አበባ፦ መንግሥት ተገቢውን እርምጃ የኦዲት መጓደልን ተከትሎ ተጠያቂ ባለማድረጉ ዋና ኦዲተር ላለፉት ዓመታት ቢጮህም በሚፈ ለገው ደረጃ ለውጥ አለመምጣቱን የዋና ኦዲተር መስሪያ... Read more »
በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ የተለያዩ እምነት ተከታዮች እርስ በእርስ እንዲጋጩ የተለያዩ ሴራዎች ተካሂደዋል። የዕምነት ተቋማት ተቃጥለዋል። የተለያዩ አማኞች እርስ በእርስ እንዲጠራጠሩ ሴራ ተሸርቧል። ሆኖም ለዘመናት የኖረው የሃይማኖት መቻቻልና የሕዝቦች መተሳሰብ ሁሉንም አክሽፎታል። የሃይማኖት... Read more »
በአገራችን በልዩ ልዩ ምክንያት ታሪካቸው በተገቢው መዘግብ ካልተመዘገበላቸው የኢትዮጵያ ጀግኖች መካከል የአርበኛው ታክሲ አሽከርካሪ ስምኦን አደፍርስ ታሪክ አንዱ ነው።ወጣቱ ዓርበኛ በፋሲሽት ወረራ ወቅት የነበረውን የግፍ አገዛዝ በመቃወም ከትግል አጋሮቹ ጋር የካቲት 12... Read more »
ኢትዮጵያ ውስጥ በየዓመቱ ሁለት ሚሊዮን ሥራ ፈላጊ እንደሚፈጠር ከዚህም ውስጥ ሥራ የሚያገኘው ግማሽ ያህሉ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ መግለጻቸው ይታወቃል፡ ፡የዘርፉ ባለሙያዎችም የሥራ አጥነት ችግር ሊፈታ የሚችለው በሥራ ፈላጊዎቹና... Read more »
አዲስ አበባ ፡- ወጣቱ በመቃቃርና በመናቆር የሚያመጣው ለውጥ እንደሌለ ተገንዝቦ በመቻቻል፣ በፍቅር፣ በመተባበርና በመደመር መንፈስ ለሀገር አንድነት፤ሰላምና ልማት መቆም እንዳለበት የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት አምባሳደር ዓለማየሁ ሸንቁጥ አስታወቁ።ፋሽስት ጣልያን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለ ከተማ በ591 ሚሊዮን 500 ሺህ ብር የተሠሩት 81 ፕሮጀክቶች በመጪው እሁድ እንደሚመረቁ ተገለፀ። ፕሮጀክቶቹ ከዚህ ቀደም ህብረተሰቡ ሲያነሳቸው የነበሩ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ትርጉም... Read more »