“ማህበሩ የወደፊቱን ታሳቢ ያደረገ ሠብዓዊ ድጋፍ ለመስጠት ዝግጅት ማድረግ አለበት” – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የወደፊቱን ታሳቢ በማድረግ ፈጣን የሠብዓዊ ድጋፍ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት ማድረግ እንዳለበት የማኅበሩ የበላይ ጠባቂና የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አሳሰቡ፡፡ ማህበሩ ባለፉት አራት ዓመታት ዓመታዊ... Read more »

ኤርትራውያን ስደተኞች በኢትዮጵያ አላግባብ ክፍያ እየተጠየቁ ነው በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሐሰተኛ ነው

አዲስ አበባ፡- ኤርትራውያን ስደተኞች በኢትዮጵያ አላግባብ ክፍያ እየተጠየቁና ዲፖርት እየተደረጉ ነው በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሐሰተኛ ነው ሲል የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በኢትዮጵያ የሕግ ጥሰት የፈፀሙ የውጭ ዜጎችን በተመለከተ ትናንት... Read more »

 ገበያው ለመንግሥትና ለግሉ ዘርፍ የገንዘብ ምንጭ በመሆን ለምጣኔ ሀብት እድገት አስተዋፅዖ ያደርጋል

– የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በመጪው ወር ሥራውን በይፋ ይጀምራል አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ለመንግሥትና ለግል ዘርፉ የገንዘብ ምንጭ በመሆን ለምጣኔ ሀብት እድገት ጉልህ አስተዋፅዖ እንደሚያደርግ የተቋሙ ዋና... Read more »

የትምህርት ጥራት ደረጃን ለማሻሻል ፈርጀ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ ነው

ሀዋሳ:- እንደ ሀገር ያጋጠመውን የትምህርት ጥራት ችግር ለመፍታት የመማሪያ መጽሐፍትን ተደራሽ የማድረግና የመምህራንን አቅም የማጎልበት ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ባካሄደው... Read more »

ለታዳጊ የስኳር በሽታ ታካሚዎች በነፃ መድኃኒት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፡- እድሜቸው ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ስኳር በሽታ ታካሚዎች በነፃ መድኃኒት (ኢንሱሊን) እየተሰጠ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ሕመም ማኅበር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ስኳር ሕመም ማኅበር ፕሬዚዳንት እና በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ እና... Read more »

ኪነ ጥበብ በማረሚያ ቤት

‹‹መጽሐፍት በሁኔታዎች ውስጥ የማይናወጹ ታማኝ ወዳጆች ናቸው፤ ባንጽፋቸው እንኳን እናንብባቸው›› የዝዋይ ማረሚያ ቤት ታራሚዎች የጋራ መፈክር ናት። ሰዎች በሚሠሯቸው በጎ ተግባራት እንደሚሸለሙ ሁሉ ለሚያጠፏቸው ጥፋቶችም ኃላፊነት ወስደው መታረም የግድ ይላቸዋል። ይህንንም አብነት... Read more »

 የዓባይ ወንዝና የባሕር በር ለኢትዮጵያ የማደጊያ አቅሞች ናቸው

– የቀይ ባሕር የዲፕሎማቲክ የወጣቶች ጉባኤ ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፡- የዓባይ ወንዝና የባሕር በር ለኢትዮጵያ የመደራደሪያና የማደጊያ አቅሞች መሆናቸውን የአፕሊፍት ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ መሥራችና ዳይሬክተር አቡበከር ሰማን አስታወቀ፡፡- የቀይ ባሕር የዲፕሎማቲክ የወጣቶች ጉባኤ... Read more »

ፕሬዚዳንት አብዱራህማን በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል ያለውን አጋርነት እንደሚያከብሩ አስታወቁ

– ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋት የምታደርገውን ጠንካራ ድጋፍ አደነቁ ሐርጌሳ፡– አዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት አብዱራህማን ሞሐመድ በመከባበር ላይ የተመሠረተውን የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ አጋርነት እንደሚያከብሩ አስታወቁ። ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋት የምታደርገውን ጠንካራ ድጋፍ... Read more »

ምክር ቤቱ 750 ሚሊዮን ብር የሚገመት የመድኃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለአምስት የመንግሥት ሆስፒታሎች 750 ሚሊዮን ብር የሚገመት የመድኃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ። ሌሎች ለጋሽ ድርጅቶች እና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይህን ፈለግ በመከተል ኃላፊነታቸውን... Read more »

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬት ጀርባ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ከሰሞኑን የተመሠረተበትንና የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ማቋቋሚያ ስምምነት የተፈረመበት 80ኛ ዓመት በዓል እያከበረ ነው። በክብረ በዓሉ የተገኙት የዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር... Read more »