አዲስ አበባ፡- የላብራቶሪ ማሽኖችንና ኬሚካሎቻቸውን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የተደረገው አዲስ የግዢ ስምምነት በሆስፒታሎች ይታይ የነበረውን የተቆራረጠ የላቦራቶሪ አገልግሎት በመፍታት የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችል የመድኃኒት ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የህዝብ... Read more »
በአገራችን ብሄርን መሰረት ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተበራከቱ ይገኛሉ፡፡ ይህ ደግሞ ከአገራዊ አንድነት ይልቅ ዘረኝነት እንዲስፋፋና አንዱ ሌላውን ከማቀፍ ይልቅ እንዲጠራጠርና እንዲርቅ እያደረገ ነው፡፡ አቶ ሻለሙ ስዩም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የውጭ ግንኙነት... Read more »
ጅግጅጋ፡- በሶማሌ ክልል በከተማም ሆነ በገጠር ያለውን ትልቅ የኢንቨስትመንት አቅም ለመጠቀም የውጭ ባለሃብቱ እንዲሳተፍ ከማድረግ አኳያ ክልሉ ከሚያከናውነው ተግባር በተጓዳኝ የፌዴራል መንግስት በተለይም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ኤምባሲዎች ሊያግዙ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ክልሉ የኢንዱስትሪ... Read more »
በክልሉ ለህዝብና ቤት ቆጠራው መሳካት ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ የመገንጠል አጀንዳ ያላቸው ሃይሎች በክልሉ ሊጠቀሙ ይፈልጋሉ፤ ‹ጅግጅጋ፡- መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም የሚጀመረው ሦስተኛው ዙር የህዝብና ቤት ቆጠራ በተሳካ መልኩ እንዲከናወን ዝግጅት እየተደረገ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋርና ሶማሌ ክልል ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያዩ ነው። በጠቅላይ ሚኒስተር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውየይት ላይም ከ3 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ተወካዮች፣ የሃይማኖት... Read more »
ከእለታት አንድ ቀን ቀበሮ የሚበላ ነገር አጥታ በጣም ተራበች። ምግብ ፍለጋ ወደ አንድ አቅጣጫ ጉዞዋን ጀመረች። ብዙ ተጓዘች ግን ምግብ ማግኘት አልቻለችም። እናም ተስፋ ቆርጣ ሳለ ነበር ያልጠበቀችው ነገር የተመለከተችው። ለማረፍ በአንድ... Read more »
* የአዲስ አበባ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ62 ሚሊዮን ዶላር እየተሰራ ነው አዲስአበባ፤ ለኤሌክትሪክ ኃይል ጥራት መጓደል መነሻ የሆኑትን በመለየት ያከናወነው የመስመር አቅም የማሳደግ ሥራ ውጤታማ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ማሻሻያ... Read more »
ጅግጅጋ፡- ከተሞች ዘመናዊና ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆኑ ለማድረግ ከሚሰሩ ሥራዎች በተጓዳኝ ከፕላን ውጪ የሚከናወኑ የቤት ግንባታዎች ጉዳይ ለድርድር መቅረብ እንደማይገባው የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ የችሎት ሥራዎችን እንዲሰራ በአዋጅ ውክልና የተሰጠው ቢሆንም በአንድ ዳኛ መጓደል የተነሳ በስድስት ወር ውስጥ በአስተዳደር ዳኝነት ችሎት ምንም አይነት ውሳኔ አልሰጠም። የባለስልጣኑ የአስተዳደር ዳኝነት... Read more »
አዲስ አበባ፣ በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ቀዳማዊ ምኒልክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ አላማ በተግባር የተደገፈ ትምህርት በመስጠት የላቁ ተመራማሪዎችን ማፍራት ቢሆንም በተግባር ግን ከመደበኛው ትምህርት የተለየ ትምህርት እየሰጠ አይደለም፡፡ ስሜ አይጠቀስ ያሉት የሼርድ ካንፓሱ... Read more »