የሀገሪቱን ዝና ለመመለስ መንግስትና ምሁራን በጥምረት ሊሰሩ ይገባል

አዲስ አበባ፡- ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን  ደማቸውን አፍሰው የገነቧትን አገር የቀደመ ዝና እና ገናናነት ለማስመለስ  መንግስትና  ምሁራን እርስ በርስ ከመወቃቀስ ወጥተው  በጥምረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው የታሪክ ምሁራን እንደገለፁት፤ ኢትዮጵያውያን በተለይም በአድዋ... Read more »

በማይጨው የሚገኘው የአርበኞች አጽም ትኩረት ተነፍጓል

ማይጨው፦ በ1928 ዓ.ም በተደረገው የጣልያን ወረራ ለአገራቸው ሰማዕት የሆኑ ጀግኖች አጽማቸው ተገቢውን ትኩረት እንዳላገኘ ተገለጸ።  የማይጨው የደብረ ሰማዕት ቅዱስ ሚካኤል ደብር አገልጋይ ሊቀ ትጉሃነ ረዳኢ እንደገለጹት፤ መንግሥት ትኩረት ስላልሰጠው የሰማዕታቱን አጽም አሰባስቦ... Read more »

“ የዓድዋው ድላችን ወደ ሌሎች ድርብ ድርብርብ ድሎች መሻገሪያችን፤ የድካም መርቻ ጉልበታችን፤ በዝለት ጊዜም መበርቻችን ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ ለመላው አፍሪካውያንና ለዓለም ነጻነት ወዳድ ሕዝቦች ሁሉ በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች በታላቅ ድምቀት ለምናከብረው ለ123ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል... Read more »

የእውቅና ፈቃድ ሳይሰጠው ተማሪዎችን ሲያሰለጥን የተገኘው ኮሌጅ ተማሪዎቹን እንዲያሰናብት ተወሰነበት

  የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ፍኖተ ሰላም የሚገኘው ኃይሉ ዓለሙ ኮሌጅ የእውቅና ፈቃድ ባልተሰጠበት በፋይናንስና አካውንቲንግ የትምህርት መስክ በዲግሪ መርሃ ግብር መዝግቦ ሲያስተምር በመገኘቱ ተማሪዎቹን እንዲያሰናብት ውሳኔ ማስተላለፉን ገለጸ። ኮሌጁ ፍኖተ... Read more »

የለገጣፎ-ለገዳዲ ተፈናቃዮች የድረሱልን ጥሪ

ወይዘሮ በላይነሽ ኤልያስን በለገጣፎ- ለገዳዲ ዳሊ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በተጣለ ድንኳን ውስጥ ናቸው። የሁለት ዓመት ልጃቸውን አቅፈው እንባቸው በጉንጮቻቸው እያፈሰሱ ብሶታቸውን ይናገራሉ። <<የትወደቅሸ፣ ልጆችሽስ በምን ሁኔታ ላይ ናቸው>> ብሎ የጠየቀና  አንድም... Read more »

47 ኢትዮጵያውያን በአደንዛዥ ዕፅና ጫት ዝውውር ወንጀል በቻይና በቁጥጥር ስር ውለዋል

በቻይና አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ መሰማራት በእድሜ ልክ ወይም በሞት ቅጣት ያስቀጣል፡፡ 47 ኢትዮጵያውያን በአደንዛዥ ዕፅና ጫት ዝውውር ወንጀል በቻይና በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነብያት... Read more »

የአድዋ ድልን ለዓለም ማን ያስተዋውቅ?

አውሮፓውያን በ18ኛው ክፍለ ዘመን ላስፋፉዋቸው ኢንዱስትሪዎቻቸው ጥሬ ዕቃን ለማግኘትና  ምርታቸውንም ለመሸጥ እንዲያመቻቸው የአፍሪካን አህጉር በቁጥጥራቸው ስር ለማድረግ በመወሰናቸው በበርሊኑ የአውሮፓ መንግስታት ጉባዔ  አፍሪካን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ሲወያዩ ኢትዮጵያም ቅኝ እንድትገዛ ከተወሰነባት አገሮች... Read more »

ወጪ ቁጠባ የምርምር ዘርፉን እየጎዳው ነው

አዲስ አበባ፡-  ወጪ ቁጠባ እና የተቋማትን ባህሪ ያላገናዘበ ለሁሉም ተቋማት የሚወጣ መመሪያ የምርምር ዘርፉን እየጎዳው መሆኑን የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ጠቆመ፡፡   የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አህመድ አብተው በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤... Read more »

የኢንዱስትሪዎች አለማደግ የኬሚካል ግብዓቶች ከውጭ እንዲገቡ አስገድዷል

አዲስ አበባ፤ በአገሪቱ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሚፈለገው ልክ ማደግ ባለመቻላቸው በርካታ የኬሚካል የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ከውጭ ለማስገባት እየተገደደ መሆኑን የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ከያስካይና ቤተሰቦቹ ስታርችና አድሄሲቭ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር... Read more »

ውሃ ጥም ሲቆረጥ

የኦለንጪቲ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ማሜ ነጋሽ ለበርካታ ዓመታት በሌሊት ተነስተው ከጅብና ከሌሎች የዱር አራዊቶች ጋር በመጋፋት ስድስት ሰዓት የሚሸፍን የእግር መንገድ ተጉዘው ውሃ ሲቀዱ ቆይተዋል፡፡ ምንም እንኳን ውሃውን ለመቅዳት ሌሊት ጉዟቸውን ቢጀምሩም... Read more »