አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ ህገ መንግ ሥት አንቀጽ 38 የመምረጥና የመመረጥ መብት ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ብቻ መሆኑን ይደነግጋል፡፡ የኢትዮጵያ የዜግነት አዋጅ ቁጥር 378/1996 ዓ.ም. አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 7 አንድ ሰው የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለተለያየ ጉዳይ ሀገር ውስጥ ገብተው ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ የቆዩና ባልተፈቀደላቸው ሥራ ተሰማርተው የተገኙ 765 የውጭ ሀገር ዜጎች ከሀገር እንዲወጡ ተደርገዋል፡፡23 ደግሞ በህግ ተጠይቂ ሆነዋል፡፡ የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የኮሙኒኬሽን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2009 ዓ.ም እና በ2010 ዓ.ም 18ሺ ፍቺ እና 208ሺ በላይ ጋብቻ መፈፀሙን የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ 178ሺ የሞትና 965ሺ457 የልደት ምስክር ወረቀት ተሰጥቷል። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
ሴቶች እንዳለባቸው ድርብርብ የቤተሰብ ኃላፊነትና የስራ ጫና፣ በማህበረሰቡ ውስጥ ካላቸው ተፈላጊነትና ተቀባይነት… አንፃር የተሰጣቸው ቦታ እዚህ ግባ የሚባል አልነበረም። ቀደም ሲል በነበሩት ሥርዓቶች ለሴቶች ይሰጥ የነበረው ክብር ዝቅተኛ በመሆኑም መማር የሚችሉበት፣ ሀብት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ብዙ ሴቶችን የሚያጠቃው የጡት ካንሰርንና የማህፀን ጫፍ ካንሰርን ለመከላከል መርሐግብር ቀርፆ እየሰራ እንደሚገኝ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ገለፀ። በሆስፒታሉ የቀዶ ህክምና ሐኪሙ ዶክተር ሙሉጌታ ካሳሁን በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በየደረጃው ያሉ እናቶች ለሀገር ሰላም እያደረጉ ያለውን የሰላም ጥሪ አጠናክረው ሊገፉበት እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ።ሚኒስቴሩ የሰላም አምባሳደር እናቶችን በመያዝ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ቢያደርግም ውጤቱ መጠነኛ መሆኑን ገለጹ፡፡ በሚኒስቴሩ የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት... Read more »
አዳማ :- በኢትዮጵያ በተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ለአርአያነት የሚበቁ ሴቶች ማፍራት መቻሉን የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ገለጹ። «የተደራጀ የሴቶች ነቅናቄ ለዘላቂ ልማት» በሚል መሪ ቃል ትናንት በአዳማ ገልማ አባገዳ አዳራሽ ከዘጠኙም ክልሎችና ከሁለቱ... Read more »
አካባቢው በረሀማ ቢሆንም፤ ጠንካሮቹ ሴቶች ግን ብዙ ርቀት ተጉዘው ውሃ እየቀዱ የቤት ሥራቸውን እየሰሩና ልጆቻቸውን እያሳደጉ መኖር ለእነሱ ያን ያህል ትልቅ ተግባር አይደለም። በኦሎንጪቲ ከተማ በቦሰት ወረዳ ያገኘናቸው ሴቶች ይህ የዕለት ተዕለት... Read more »
ከዛሬ አስር ዓመት በፊት ‹‹ስሙኒ›› (ሃያ አምስት ሳንቲም) ለችግራቸው መፍትሄ እንደሚሆን በማመን ነበር በየሳምንቱ ሐሙስ እለት ማጠራቀም የጀመሩት። አንዳንዶች ጀምረው ትተውታል፤ ‹‹ተስማምቶናል›› ያሉት ደግሞ ዘልቀውበታል። ከስሙኒ ወደ ሁለት ብር፣ ከዚያም ወደ ሦስትና... Read more »