መሪዎቹ ስፖርታዊ ውድድሮች ሰላማዊ ሆነው እንደሚካሄዱ አረጋገጡ፡፡

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀብታሙ ሲሳይ፤ከኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ እርስቱ ይርዳ እና... Read more »

የጳውሎስ ኞኞ 85ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ

በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሙያ ታሪክ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ፀሃፌ ተውኔት፣ ሰዓሊ፣ የታሪክ ፀሐፊ … ጳውሎስ ኞኞ የተወለደው ከ85 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም) ነበር፡፡ እናቱ ያወጡለት የልጅነት... Read more »

ሁለቱ የአለማችን ግዙፍ ሰዎች ሊፋለሙ ነው

ማርቲን ፎርድ የተባለው ግዙፍና የፕላኔታችን አስፈሪ ብሪታኒያዊ ከኢራናዊው ግዙፍ ሰው ጋር በቅርቡ ሊፋለም መሆኑ ተገለፀ፡፡ 2 ነጥብ 32 ሜትር የሚረዝመውና 143 ነጥብ 33 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ማርቲን ፎርድ 1 ነጥብ 85 ሜትር... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ወደ ባህርዳር እያቀኑ ነው፡፡

300 የሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ለህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በዛሬው ዕለት የአማራ ክልል ዋና ከተማ ወደ ሆነችው ውቢቷ ባህር ዳር እያመሩ ነው ተባለ፡፡ በምክትል ከንቲባው የሚመራው የልዑካን ቡድን በሶስት ቀን የባህርዳር ቆይታው... Read more »

ዶ/ር አብይ አህመድ ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ጋር ሊወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በመጪው ህዳር 18/2011 ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ጋር ሊወያዩ ነው፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገራችን ስለተጀመረው የዲሞክራታይዜሽን ጉዞና በሚቀጥለው አመት የሚደረገውን አገራዊ ምርጫ ነፃና ፍትሀዊ ለማድረግ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው አስፈላጊ... Read more »

‹‹ወደ አማራ ክልል የሚመጡ የየትኛውም አካባቢ ተማሪዎች የአማራ ልጆች ናቸው፡፡›› ‹‹የግለሰቦችን ችግር በግለሰብ ደረጃ መጨረስ ሲገባ ለጋ ወጣቶችን መጠቀሚያ ማድረግ ተቀባይነት የለውም፡፡›› አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ሃገራችን በለውጥ እንቅስቃሴ በምትገኝበት በዚህ ወቅት አልፎ አልፎ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተፈጠረው ችግር ተማሪዎች የህይዎት እና የአካል ጎዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በዚህም የክልሉ መንግስት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን የገለፁት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ... Read more »