ለውጡ አቃፊ፣ ሁሉን አካታችና ተቋማዊ መሆን እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የተጀመረው ለውጥ በርካታ ስኬቶችን የተጎናፀፈ ቢሆንም፤ መራር ፈታናዎችን እያስተናገደ በመሆኑ ለውጡ አቃፊ፣ ሁሉን አካታችና ተቋማዊ እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት እንደሚያስፈልገው ተገለፀ። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የመገናኛ ብዙኃን... Read more »

«ችኩንጉኒያ» የተባለ በሽታ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ በምሥራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የችኩንጉኒያ በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱን እና ዜጎች ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥተው አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ።  በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን... Read more »

20 ዓመታት ያስቆጠረው የቆዳ ፋብሪካ በነዋሪዎች ቅሬታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

ደብረብርሃን፡- ከ20 ዓመታት በፊት በደብረብርሃን ከተማ የተቋቋመውና ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚያቀርበው ጥቁር አባይ ቆዳ ማምረቻ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከፍተኛ የጤና መታወክ እንዳስከተለባቸው ነዋሪዎች አስታወቁ።  ፋብሪካው በበኩሉ ሥራ በማቆም ለመፍትሄ እየሠራ ቢሆንም... Read more »

የህዝብና ቤት ቆጠራው መራዘም ለምርጫው ወሳኝም ስጋትም መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- አራተኛው አገር አቀፍ የህዝብና ቤት ቆጠራ ጊዜ መራዘም በቀጣይ ዓመት ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ምርጫ ወሳኝ ቢሆንም ስጋትም ያለው መሆኑን አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው ፓርቲዎች ገለፁ። የፓርቲዎቹ አመራሮች እንደገለፁት፤ መጋቢት መጨረሻ ላይ... Read more »

መንግሥት የህግ የበላይነትን እንዲያስከብር ኢሶዴፓ ጠየቀ

አዲስአበባ፤ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) የዜጎችን መሰረታዊ የሰብዓዊ መብት ማስከበር የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑ እየተዘነጋ ነው ሲል አስታወቀ። በሀገሪቷ የህግ የበላይነት እንዲያስከብርም ፓርቲው ጠይቋል። የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር... Read more »

ኤጀንሲው የ3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ግዥ ፈፅሟል፤ 79 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ገቢ አግኝቷል፤

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ መንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በ2011 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የ3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ግዥ መፈጸሙን አስታወቀ። ከመንግስት መስሪያ ቤቶች የተወገዱ ንብረቶችን በጨረታ በመሸጥ በበጀት ዓመቱ ስድስት... Read more »

የክልል መንግሥታት የስልጣን አጠቃቀም በሕገመንግስቱ ሲመዘን

በተለያዩ ምክንያቶች መነሻነት ክልሎቹ ከተቀመጠላቸው መብት በማለፍ በየፊናቸው የሚሰጡት መግለጫ ሆነ የሚያከናውኑት ተግባር አንድ ሀገር ውስጥ ያሉ አያስመስላቸውም። ይህ ሁኔታ ከሕገ መንግስቱና ከዘላቂ የፌደራል ስርዓት ግንባታው አንፃር ወዴት ይወስደናል? በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ... Read more »

በኢትዮጵያ አገራዊ የመጠጥ ውሃ ሽፋንን 72ነጥብ7 በመቶ ማድረስ መቻሉን ሚኒስቴሩ ገለጸ።

ሚኒስቴሩ በስምንት ወር ውስጥ፡- • የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን 72ነጥብ7 በመቶ አድርሷል፤ • ከ248ነጥብ46 ሚሊዮን ኪ.ዋ.ሰ በላይ ኃይል ከብክነት ታድጓል፣ • ከኃይል ሽያጭ ከ43ነጥብ17 ሚሊዮን ዶላር በላይ አግኝቷል፤ አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ አገራዊ... Read more »

107 ፓርቲ ለአሰራርም ለምርጫም ምቹ አለመሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ:- የፓርቲዎቹ ቁጥር 107 መድረስ ህዝቡ ምን አይነት ርዕዮት ዓለም ያለውን ፓርቲ መምረጥ እንዳለበት እንዳይለይ ከማድረጉም ባሻገር ለአሰራር ምቹ አለመሆኑ ተገለጸ።  በፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጎልተው ሲታዩ የነበሩ አሁን ግን ከፓርቲ ተሳትፎ... Read more »

አዴፓ እና ኦዴፓ ስማቸው በምርጫ ቦርድ እንደማይታወቅ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) እና ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ን በአዲሱ የፓርቲ ስያሜያቸው እንደማያውቃቸው ገልጿል።  ምንም እንኳ በጉባኤያቸው ስማቸውን ወደ የኦሮሚያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና... Read more »