በመልካም ሥነ ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት ሁሉም ኃላፊነት አለበት!

ቀደም ባሉት ሥርዓቶች በአገራችን የነበሩ ዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር ጥቂት መሆናቸው ይታወሳል፡፡ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደዚያ የሚዘልቁትም ውስን ዜጎች ነበሩ፡፡ ይሁንና በጎ ገጽታቸው በተለያየ መንገድ ይነሳል፡፡ በተለይ የ1960 ዎቹ ትውልድ በትምህርት ቆይታቸውም ሆነ ተመርቀው... Read more »

በ3D የቀለም ቅብ የተሰራ ዜብራ በቱሉ ቦሎ ከተማ ስራ ላይ ውሏል

በ3D የቀለም ቅብ ቴክኖሎጂ የተሰራ ዜብራ ወይም የእግረኞች የመንገድ ማቋረጫ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን በቾ ወረዳ ቱሉ ቦሎ ከተማ ስራ ላይ ውሏል። የ3D ዜብራ ወይም የእግረኞች መንገድ ማቋረጫው ኤርሚያስ ጌታቸው... Read more »

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለሌሎች አፍሪካ ሐገራት አስተማሪ ነው ተባለ

በህዝቦች ተሳትፎ እየተገነባ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለሌሎች አፍሪካ ሐገራት አስተማሪ መሆኑን ከዙባቤዌ፣ ሞዛምቢክ እና ዴሞክራቲክ ኮንጐ የመጡ ልዑካን ቡድኖች አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለችው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በህዝቦች ተሳትፎ... Read more »

አፍሪካና አውሮፓ አህጉራት የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት አቅደዋል

  የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፔድሮ ሳንቼስ ባሳለፍነው ሰኞ ለጋዜጠኞች አፍሪካ እና አውሮፓን ለአንድ አላማ በጋራ ያስተሳስራል ያሉትን እቅድ ይፋ አድርገዋል። በዚህም ከሁለቱ አህጉራት ሶስት አገራት ይሳተፉበታል ያሉትን የዓለም ዋንጫ ዝግጅት ጥያቄ ለዓለም... Read more »

የኢትዮ-ኤርትራ የብስክሌት ቱር የሰላም ገመዱን ለማጠንከር ዛሬ ተነስቷል

  በሜልቦርን፣ በሮም፣ በቶኪዮ እንዲሁም በበርካታ አገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ የብስክሌት ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያን ወክለዋል። በብስክሌት ስፖርት ፍቅር የተለከፉ ናቸው። ብስክሌት ሲታወስ እነሱ፤ እነርሱ ሲታወሱ ደግሞ የብስክሌት ስፖርት ሳይነጣጠሉ ይነሳሉ። ኤርትራዊያን።... Read more »

እኛው አራቂ እኛው አድናቂ!

ኧረ ጎበዝ የእኛ ነገርስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት መጣ! አንዳንድ ነገሮች እኮ ፈጽሞ የማይደረጉ እየመሰሉን ነው። ራሳችን እናርቃቸዋለን፤ ራሳችን ደግሞ እናደንቃቸዋለን። እኛው ገፍተን ያራቅናቸውን ነገሮች እንደገና ዳግም እንናፍቃቸዋለን። አንድ ምሳሌ ላንሳላችሁማ! ባለፈው... Read more »

ኢትዮጵያና እንግሊዝ ትብብራቸውን ለማስፋት ተስማሙ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ሃሪያት ባልዲውን ጋር በጽ/ቤታቸው ተነጋገሩ፡፡ ሁለቱ ኃላፊዎች በኢትዮጵያና እንግሊዝ መሀከል በንግድና ኢንቨስትመንት መስክ ያለው ግንኙነት መጠናከሩን... Read more »

የሠዓሊ ለማ ጉያ – የሥራና የጥበብ ሕይወት

የክብር ዶክተር ሠዓሊ ለማ ጉያ ገመዳ ኢትዮጵያ ከአፈራቻቸው ታላቅ የጥበብ ሰዎች ተርታ በግንባር የሚሰለፉ ባለሙያ ናቸው፡፡ የዘመናችን እውቅ የሥዕል ባለሙያ ከመሆናቸው ባሻገር የቅንነት፣ የደግነት፣ የጨዋነት፣ የጀግንነት፣ የአባትነት፣ የአርቆ አስተዋይነት መንፈስ የአላቸው አባት... Read more »

ታሪክን አድማቂ የእስልምና ስፍራዎች

በብሔራዊ ደረጃ በኢትዮጵያ ከሚከበሩት የሙስሊም በዓላት መካከል አንዱ የነብዩ ሙሃመድ የልደት በዓል ወይም መውሊድ ነው:: የዘንድሮ 1493ኛው የመውሊድ በዓል ባሳለፍነው ማክሰኞ ተከብሯል። ስለሰዎች እና ባህላቸው ጥናት የሚያደርጉት/ኢትኖግራፒስት/ እና ጸሃፊው አፈንዲ መተቂ «መውሊድ፣... Read more »

አምባሳደር አብዱልአዚዝ ለሳውዲው ንጉስ የሹመት ደብዳቤ አቀረቡ

በሳዑዲ አረቢያ-ሪያድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ አብዱልአዚዝ አህመድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱል አዚዝ አቅርበዋል። አምባሳደር አብዱልአዚዝ ኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ መልካም ግንኙነት... Read more »