አገራችን አንድ ዓመት ባስቆጠረ የለውጥ ጊዜ ላይ ትገኛለች፡፡ በዚህ የለውጥ ወቅት በርካታ መሠረታዊ ጉዳዮች የተከናወኑ ቢሆንም በፖለቲካው መስክ ያለው የፖለቲካ ምህዳር መስፋት ጉዳይ ቁልፍ መለኪያ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ... Read more »
መንግሥት በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ከሚያደርገው ድጋፍ አንዱ የመስሪያና መሸጫ ቦታ (ሼድ) በአነስተኛ ክፍያ ማመቻቸት ነው። በመሆኑም 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ካፒታል አፍርተው ወደ መካከለኛ ኢንዱስትሪ የተሸጋገሩትን አስመርቆ በሦስት ዙሮች ለፋብሪካ... Read more »
አብሽጌ ወረዳ በጉራጌ ዞን ውስጥ ካሉ ወረዳዎች አንዱ ነው። ወረዳው በ29 ቀበሌዎችና በሦስት ማዘጋጃ ቤቶች የተዋቀረ ነው። አብዛኛው የወረዳው ቀበሌዎች ከዞኑ መዲና ወልቂጤ ከ42 እስከ 60 ኪሎ ሜትር እንደሚርቁ ይነገራል። ወረዳው የራሱ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት የሶማሊያ ወረራ ለመመከት ያደረገው ተጋድሎ ለመዘከር የካራማራ ድል ከቀጣዩ አመት ጀምሮ ብሔራዊ በዓል ሆኖ እንዲከበር የቀድሞው ሠራዊት ከፍተኛ ጀነራል መኮንኖች ለም/ጠ/ር ደመቀ መኮንን ጥያቄ አቀረቡ። የቀድሞው የ18ኛ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የደቡብ ክልል ሁሉም ዞኖች የክልል እንሁን በማለት ያነሱትንና የሚያነሱትን ጥያቄ መረጃ መሠረት አድርጎና ምክንያታዊ ሆኖ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መወሰን ተገቢ እንደሆነ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበርና የመድረክ ምክትል ሰብሳቢ... Read more »
የሰኔ 2010 ዓ.ም ትውስታዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ 365 ቀናት ሆኗቸዋል። በእነዚህ ጊዚያትም የተለያዩ ተግባራትን አከናው ነዋል። በ2010 ዓ.ም ሰኔ ወር ብቻ በተለያዩ ዘርፎች ያከናወኗቸውን ዋና ዋና ተግባራት... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ “አክቲቪስት” የሚባሉ አካላት የፖለቲካው ዋነኛ ተዋናይ እየሆኑ ነው። “አክቲቪስትነት” በሀገር ጉዳይ ላይ ተፅዕኖ የመፍጠር አቅም ያለው ተግባር እየሆነም ነው። “አክቲቪስትስ” ማነው? ጠቀመን ወይስ ጎዳን? አክቲቪስትና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ... Read more »
አዲስ አበባ፡- 52 ኪሎ ሜትር ከሚሸፍነው የአዲስ አበባ ከተማ የወንዝ ዳርቻዎችን ለመናፈሻ የማዋል ሥራ ውስጥ ሁለት ኪሎ ሜትሩን የጣሊያኑ ቫርኔሮ ኩባንያ ስራ መጀመሩን የተፋሰስና አረንጓዴ አካባቢዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። በሸራተን ማስፋፊያ አካባቢ የሚሰራው... Read more »
አዲስ አበባ፤ የህዝብ ተወካዮች መክር ቤት እና የሚዲያ ተቋማት ተቀራርበው መስራት እንደሚገባቸው ተገለጸ። የህዝብ ተወካዮች መክር ቤት የቋሚ ኮሚቴ አባላት ሰብሳቢዎች፣ የብዙሃን መገናኛ እና ንግድ ሚዲያ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ዛሬ መጋቢት 18 ቀን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ፤ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 የስኳር ፕሮጀክት በአፋጠኝ ለአዲስ ተቋራጭ እንዲተላለፍና የግንባታው ሂደት እንዲፋጠን አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው አንድ ቡድን ወደ ኦሞ... Read more »