ኢትዮጵያና እንግሊዝ ትብብራቸውን ለማስፋት ተስማሙ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ሃሪያት ባልዲውን ጋር በጽ/ቤታቸው ተነጋገሩ፡፡ ሁለቱ ኃላፊዎች በኢትዮጵያና እንግሊዝ መሀከል በንግድና ኢንቨስትመንት መስክ ያለው ግንኙነት መጠናከሩን... Read more »

የሠዓሊ ለማ ጉያ – የሥራና የጥበብ ሕይወት

የክብር ዶክተር ሠዓሊ ለማ ጉያ ገመዳ ኢትዮጵያ ከአፈራቻቸው ታላቅ የጥበብ ሰዎች ተርታ በግንባር የሚሰለፉ ባለሙያ ናቸው፡፡ የዘመናችን እውቅ የሥዕል ባለሙያ ከመሆናቸው ባሻገር የቅንነት፣ የደግነት፣ የጨዋነት፣ የጀግንነት፣ የአባትነት፣ የአርቆ አስተዋይነት መንፈስ የአላቸው አባት... Read more »

ታሪክን አድማቂ የእስልምና ስፍራዎች

በብሔራዊ ደረጃ በኢትዮጵያ ከሚከበሩት የሙስሊም በዓላት መካከል አንዱ የነብዩ ሙሃመድ የልደት በዓል ወይም መውሊድ ነው:: የዘንድሮ 1493ኛው የመውሊድ በዓል ባሳለፍነው ማክሰኞ ተከብሯል። ስለሰዎች እና ባህላቸው ጥናት የሚያደርጉት/ኢትኖግራፒስት/ እና ጸሃፊው አፈንዲ መተቂ «መውሊድ፣... Read more »

አምባሳደር አብዱልአዚዝ ለሳውዲው ንጉስ የሹመት ደብዳቤ አቀረቡ

በሳዑዲ አረቢያ-ሪያድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ አብዱልአዚዝ አህመድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱል አዚዝ አቅርበዋል። አምባሳደር አብዱልአዚዝ ኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ መልካም ግንኙነት... Read more »

ኢትዮ ቴሌኮምና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮ ቴሌኮምና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በኦፕቲካል ግራውንድ ዋየር መስመር አጠቃቀምን እና ክፍያ ዙሪያ የማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የተፈራረሙትም ኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት... Read more »

‹‹ከልጅነቴ ጀምሮ ዘፋኝ እንደምሆን አውቅ ነበር››

የጥበብ ፍቅር እንዲህ ያደርጋል፡፡ ይቺ ድምጻዊት በፋርማሲ የትምህርት ክፍል ብትመረቅም መክሊቴ ነው ያለችው ሙዚቃ ሆነ፡፡ ድምጻዊቷ ወደ ሙዚቃው የመጣችው ለእንጀራ ሳይሆን የጥበብ ፍቅር አሸንፏት ነው ማለት ነው፡፡ የመድሃኒት ቀማሚ፣ ምርጥ የፎቶ ባለሙያ፣... Read more »

አስተውሎ የሚራመድ ብዙ ርቀት ይጓዛል!

አንድ በአካባቢው የተወደደና የተከበረ ነጋዴ በመጋዝኑ ውስጥ ሥራ ላይ እያለ በጣም የሚወድደው የእጅ ሰዓቱ ይጠፋበታል፡፡ በመጋዘኑ ውስጥ እየተመላለሰ ቢፈልግም ሊያገኘው አልቻለም። ከመጋዘኑ ውጪ በጨዋታ ላይ ያሉትን ልጆች ይጠራና በመፈለግ እንዲያግዙት ይጠይቃቸዋል፤ ሰዓቱን... Read more »

የአባይ ተፋሰስ አገራት ደራስያን ጉባዔ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

  አዲስ አበባ፦ የአባይ ተፋሰስ አገራት የኢትዮጵያ ደራስያን ጉባዔ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር አስታወቀ። ማኅበሩ ከትናንት በስቲያ በኢትዮጵያ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ደራሲ አበረ አዳሙ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያን እንደቤታቸው... Read more »

የተማሪዎች ማኅበራት ሚናቸውን እየተወጡ አይደለም ተባለ

በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚቋቋሙ ማህበራት ግጭቶችን አስቀድሞ በመከላከል ረገድ ሚናቸውን እየተወጡ አለመሆኑን አስተያየት የሰጡ ተማሪዎች ተናገሩ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ለኢዜአ እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተማሪዎች፣ የሰላምና ሌሎችም በርካታ ማህበራት... Read more »

ጋዜጠኛ ማን ነው?

  ጋዜጠኛ መሳይ ወንድሜነህ የመጀመሪያ ዲግሪውን የተመረቀው በጤናው መስክ ነው። መሳይ ከልጅነቱ ጀምሮ ምኞቱ ጋዜጠኛ መሆን ነበር። በወቅቱ የሚመድበው ትምህርት ሚኒስቴር ስለነበር መሳይ የሚፈልገውን ሙያ ሳይሆን የተመደበበትን ተማረ። ግን ፍላጎቱ ያለው ጋዜጠኝነት... Read more »