«ግዴታውን የሚወጣ ግብር ከፋይ ለማፍራት እንሠራለን»    – ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፡- ግዴታውን በታማኝነት የሚወጣና መብቱን በአግባቡ የሚጠይቅ የህብረተሰብ ክፍል ለማፍራት እንደሚሠሩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ ። ፓርቲዎቹ በገቢዎች ሚኒስቴር አዘጋጅነት በተበሰረው የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራም ላይ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ፓርቲዎቹ... Read more »

«ውህደቱ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ነው» አቶ ሌንጮ ለታ  የኦዴግ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የዴሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ውህደት መፍጠር ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) አስታወቀ፡፡ የኦዴግ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ እንዳሉት፤ በአገሪቷ ምቹ የዴሞክራሲ ሁኔታ እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲዎች ከዋና... Read more »

ፓርኩ ከ38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አስገኘ

አዲስ አበባ፡- የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ እስከ አሁን ከ 38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማስገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ለ23 ሺ ዜጎችም የሥራ ዕድል መፍጠሩንም ገልጿል። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ኃይሉ... Read more »

«የአምቦ ከተማና አካባቢው ዴሞክራሲ እንዲጎለብት የትግል ማዕከል ሆኖ  አገልግሏል» -ዶክተር አብይ አህመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- ‹‹የአምቦ ከተማና አካባቢው እውነተኛ እኩልነትና ትክክለኛ ዴሞክራሲ እንዲጎለብት የትግል ማዕከል ሆኖ አገልግሏል›› ሲሉ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ፡፡  ተማሪዎች ለትምህርታቸው ልዩ ትኩረት በመስጠት መማር እንዳለባቸውም አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት... Read more »

በውህደትም በጥምረትም

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እየተዋሀዱ እና በጋራ ለመሥራት እየተስማሙ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ውጤታማ ለማድረግ እንደ ፓርቲዎቹ ባህርይ መዋሀድ ወይም መጣመሩ ይበጃል ሲሉ የፖለቲካ ምሁራን ይገልጻሉ ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ... Read more »

የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ይጠናከር

አገራችን በለውጥ ሂደት ላይ ናት፡፡ ለውጡ ሰላማዊ የሆነ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ነው፡፡ ለውጡ ከጀመረበት ካለፉት ዘጠኝ ወራት ወዲህም በተለያዩ ዘርፎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተለይ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለማስፈን የተሄደበት ርቀት ከጊዜው በላይ ረጅም... Read more »

የሃዋሳን የንፁሕ መጠጥ ውሃ ሽፋን መቶ በመቶ ማድረስ መቻሉ ተጠቆመ

ሃዋሳ፡- የሃዋሳ ከተማ የውሃ አቅርቦት በ2007 ዓ.ም ከነበረበት 61 ከመቶ በአሁኑ ወቅት መቶ በመቶ ማድረስ መቻሉን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዓለም ባንክ የፋይንናስ ድጋፍና ብድር በተገኘው 270 ሚሊየን ብር የተገነባው ይህ... Read more »

በክልሉ አርሶአደሩ ከምርቱ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል አርሶአደሩ ምርቱን በተገቢው ዋጋ ሸጦ ተጠቃሚ እንዲሆን የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማትና ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ደጀኔ ሂርጳ ለአዲስ... Read more »

የአገራችን የሩዝ ምርት ተስፋና ተግዳሮት

በኢትዮጵያ ሚሊኒየም  71 ሺ 316 ነጥብ 07 ቶን የነበረው የአገራችን የሩዝ ምርት ከስምንት ዓመታት በኋላ በ2009 ዓ.ም ወደ 126 ሺ 806 ነጥብ 45 ቶን ማደጉን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡  ከሩዝ ምርት የተገኘውን ገቢም ስንመለከት... Read more »

ከ44 ዓመታት በኋላ የተደረገው ማሻሻያና የደንበኞቹ ቅሬታ

«ሰዎችን ከሃገር ለማፈናቀል ካልሆነ በቀር በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ጭማሪ በፍጹም አግባብ ሊሆን አይችልም፡፡ መንግስት ያደረገው ነው ብለን አናስብም፤ እንዲያውም መንግስት ጉዳዩን ያውቀዋል የሚል ዕምነትም የለንም» የሚሉት አዲሱን የኪራይ ቤቶች ጭማሪ አስመልክቶ... Read more »