የገና በዓልን ያለ ሥጋት ለማክበር

939 ነጻ የስልክ ጥሪ ሲታወስ ወደ አዕምሮአችን የሚመጣው የእሳት አደጋ መኪና የጩኸት ድምጽ ነው፡፡ መልዕክት መቀበያ ስልክ አብዛኛውን ጊዜ ያለምንም አደጋ ክስተት ስድብና ቀልድ እንደሚስተናገድበት የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን በተደጋጋሚ... Read more »

የማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የቆጠራ ጣቢያዎቹን ወደ 200ሺ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ 4ኛውን ብሄራዊ የህዝብና የቤት ቆጠራ ለማካሄድ የቆጠራ ጣቢያዎቹን ከ190 ሺ ወደ 200 ሺ ከፍ እንዲል ማድረጉን የማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነትና የመረጃ ስርጭት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳፊ ገመዲ... Read more »

‹‹የኢትዮ-ቻይና ግንኙነት በአዲስ ከፍታ ላይ ይገኛል›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት በአዲስ ከፍታ ላይ እንደሚገኝ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የቻይና ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪን ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አገራቱ ግንኙነታቸውን... Read more »

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ/የድርጅት ቤቶች የኪራይ ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ በደንበኞች ለቀረቡ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽና ውሳኔ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ/የድርጅት ቤቶች የኪራይ ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ በደንበኞች ለቀረቡ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽና ውሳ ሀ. የኪራይ ማስተካከያው ያስፈለገበት ምክንያትና የተደረጉ ጥናቶች ውጤት፣ 1. ኮርፖሬሽኑ የኪራይ ትመና ለማድረግ መነሻ ያደረገው ለረዥም ዓመታት... Read more »

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ/የድርጅት ቤቶች የኪራይ ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ በደንበኞች ለቀረቡ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽና ውሳኔ ሀ. የኪራይ ማስተካከያው ያስፈለገበት ምክንያትና የተደረጉ ጥናቶች ውጤት፣ 1. ኮርፖሬሽኑ የኪራይ ትመና ለማድረግ መነሻ ያደረገው ለረዥም ዓመታት... Read more »

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን:-. የንግድ ቤቶች የኪራይ ውል ክለሳ የጊዜ ገደብ ሊተገብር ነው

. የኪራይ ቤቶች የዋጋ ማሻሻያ ላይ ጥሎት ከነበረው መጠን ቅናሽ አደረገ፤ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በየጊዜው የሚደረጉ የኪራይ ተመን ማሻሻያዎችን ተከትሎ የሚነሱ ውዝግቦችን ለማቃለል እንዲቻል የኪራይ ውል ክለሳ ጊዜ ገደብ ሊያስቀምጥ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ... Read more »

ማን ይናገር የነበረ …

ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ የተመለሱት ከ33 ዓመታት የስደት ኑሮ በኋላ ነው፡፡ የሐረር ጦር አካዳሚ ሁለተኛ ኮርስ ምሩቅ፤ የጦር መኮንን፤ ዲፕሎማት፤ ደራሲ፤  የሕግ ባለሙያ፤ የጸጥታ ደህንነት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዓለም አቀፍ  ተንታኝም... Read more »

የማይገነባ የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ ህዝብን ማታለል ነው

መንግሥት የህዝብን ጥያቄዎች ለመመለስ  ቃል መግባት ቢችልም እሠራለሁ በሚል የመሰረት ድንጋይ አስቀምጦ እንዳላየ ማለፍ ግን የለበትም፡፡ ምክንያቱም ህዝብን ማታለል ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ አመኔታን ይሸረሽራል፡፡ የህዝብ ተቀባይነትን ያሳጣል፡፡ ይህ እየታወቀ መንግሥት የ2007ዓ.ም ምርጫ... Read more »

የዳስ ትምህርት ቤቶቹ በታሪክ ብቻ ሊታወሱ ይሆን?

የመማሪያ ክፍሎቹ ጥሩ መቀመጫ የላቸውም፡፡ መምህራንም ቋሚ ቢሮ የላቸውም፡፡ ንብረቶቻቸውንም በእነዚህ ክፍሎች ነው የሚያስቀምጡት፡፡ በክረምት ወቅት ትተውት የሄዱትን ንብረት መስከረም ሲጠባ ላያገኙት ይችላሉ፡፡ በክፍሎች ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች በንፋስ ይታወካሉ፤ ጸሐይ ላይ ነጭ... Read more »

ኢትዮጵያ በጸጥታው ምክር ቤት የነበራት ቆይታ ዲፕሎማሲያዊ ከበሬታ እንዳስገኘላት ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ባገለገለችበት ወቅት የወሰደቻቸውና ያንጸባረቀቻቸው አቋሞች ዲፕሎማሲያዊ ከበሬታ እንዳስገኙላት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ታዬ እጽቀስላሴ ገለፁ፡፡ አምባሳደር ታዬ እጽቀስላሴ ትናንት... Read more »