መድረሻቸውን የማያውቁ ተጓዦች

በርካታ ወጣቶችና ታዳጊዎች የግቢውን በር ወረውታል፤ ነገሩን ከርቀት የሚመለከቱ ሰዎቹ አንዳች ትእይንት ለማየት የተሰበሰቡ እንጂ ባለጉዳይ አይመስሉም። ቁመታቸው የተንዠረገገ፣ ሰውነታቸው ሞላ ያለ መሆኑ እንጂ እድሜያቸው ገና ለጋ መሆኑ ያስታውቃል። ቦታው ጥቁር አንበሳ... Read more »

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መማር ያለባቸው የፅንሰ ሀሳብና ተግባር ትምህርትን ብቻ ሳይሆን አብሮ የመኖር ጥበብንም ነው ተባለ

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መማር ያለባቸው የፅንሰ ሀሳብና የክህሎት ትምህርትን ብቻ ሳይሆን አብሮ የመኖር ጥበብንና ሀገር መውደድንም መሆን አለበት ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ\ር ጣሰው ወልደሀና “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ማድመቅ” በሚል መሪ ቃል በትላንትናው... Read more »

ቁጥር ብቻ እንዳይሆን!

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሀብቶችን ወደ አገር ውስጥ በመሳብ፣ ሀገሪቱ ለኢንቨስትመንት ምቹ መሆኗን በመግለጽ እና ለኢንቨስትመንትም ምቹ ሁኔታዎችና ማበረታቻዎች መኖራቸውን በመጥቀስ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም በርካታ ቁጥር... Read more »

ከተማዋ የአፍሪካ ንግድና ፋይናንስ አለም  ዓቀፍ ጉባኤ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ አገራት የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ፋይናንስ አሰራር ሂደቶች፣ የንግድና ኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን የሚፈትሽ የአፍሪካ ንግድና ፋይናንስ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊካሄድ ነው፡፡ ጉባኤውን የሚያዘጋጁት አዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዲፕሎማትና ሚሲዮኖች  ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከዲፕሎማቶችና ሚሲዮኖች ጋር በቀጣዩ ሳምንት ይወያያሉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአንድ ሳምንት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሥራዎች መርሀ ግብር ተዘጋጅቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ... Read more »

የፓርኪንግ አገልግሎት መስጫዎቹ  ውጤታማ አልሆኑም

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስገነባቸው ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያዎች (ፓርኪንግ) በሚጠበቀው ደረጃ ውጤታማ አለመሆናቸው ተገለጸ። የከተማ አስተዳደሩ በሦስት ቦታዎች   የሕንፃና የመሬት ላይ  ቋሚ ፓርኪንጎችን ቢያስገነባም ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረው  አንዱ... Read more »

ከ900 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች  ስራ የጀመሩት 275 ብቻ ናቸው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ባለፉት ሦስት ዓመታት ከ900 በላይ ለሚሆኑ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡አገልግሎት መስጠት የጀመሩት 275 ብቻ ናቸው። የኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ኃይሉ በተለይ ለአዲስ... Read more »

በምዕራብ ጎንደር በተከሰተው ግጭት ዙሪያ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ለውጡን የሚጎዱ ናቸው

– በኦነግ ሸኔ ላይ ዕርምጃ እየተወሰደ ነው አዲስ አበባ፡- በምዕራብ ጎንደር ዞን በተከሰተው ግጭት ዙሪያ እየወጡ ያሉ የተምታቱ መረጃዎች ለውጡን የሚጎዱ መሆናቸውን የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ... Read more »

የአቶ ኢሳያስ ዳኘው ምርምራ ውስብስብ እንደሆነበት ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፦ የኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የስራ ኃላፊ የነበሩት እና የሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ወንድም አቶ ኢሳያስ ዳኘው የግዢ ስርአቱን በጣሰ መልኩ ሜቴክ ጨረታ እንዲያሸንፍ በማድረግ ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት በጊዜ ቀጠሮ... Read more »

የሠራዊቱ አሰፋፈር ወቅታዊ ፤ተጨባጭና ታሳቢ ስጋትን መሰረት ያደረገ ነው

አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አሰፋፈር ወቅታዊ ፤ተጨባጭና ታሳቢ ስጋትን መሰረት ባደረገ መልኩ የሚከናወን መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመከላከያ መማክርት (ካውንስል) ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ውይይት አድርጓል። ውይይቱን አስመልክቶ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት... Read more »