‹‹የህግ የበላይነት ለድርድር አይቀርብም›› – አቶ ተመስገን ዘውዴ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል

አዲስ አበባ፡- የህግ የበላይነት የምትደራደርበትና የምትሸማገልበት ጉዳይ አይደለም ሲሉ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ተመስገን ዘውዴ አመለከቱ፡፡ አቶ ተመስገን በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳስታወቁት፤ መንግሥት የህግ የበላይነትን... Read more »

በአልማ የአዲስ አበባ አስተባባሪ ኮሚቴ ለመልሶ ማቋቋሙ 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- ከአማራ ክልልና አጎራባች አካባቢዎች በግጭቶች ምክንያት የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን መልሶ ለማቋቋም 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን ከክልሉ ውጪ በአዲስ አበባ የተቋቋመው የገቢ ማሰባሰቢያ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ።... Read more »

የውሃና የወፍጮ ያለህ!

የ‹‹ጠቦ›› ወንዝ በክረምት ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለውን ያህል በበጋ መኖሩም አይታወቅም፤እንጥፍጣፊ ውሃ የለበትም። የቀበሌዋ ነዋሪዎች ውሃ ማቆር ላይ በትኩረት እንዲሠሩ ቢሞከርም በዚያ የመጠቀም ክህሎቱ እምብዛም አላደገም። አካባቢውም ዝናብ አጠር በመሆኑ የቀበሌዋን የውሃ ችግር... Read more »

አየር መንገዱ ለተጎጂ ቤተሰቦች ድጋፍ እንደሚያደረግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከትናንት በስቲያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቤተሰቦች ስለአደጋው ለማወቅ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በሚያደርጉት ቆይታ ሙሉ ወጪያቸውን እንደሚሸፍንና አስፈላጊውንም ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ።  የአየር መንገዱ ምክትል ዋና... Read more »

የዓይን እማኞች

የትናንት በስቲያዋ የወረሃ መጋቢት መባቻ ለኢትዮጵያውያን ጥቁር ቀን ሆና አልፋለች። ከአዲስ አበባ ወደ ኬንያ ናይሮቢ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው በበረራ ቁጥር ኢት 302 ቦይንግ 737- 800 ማክስ በሀገሩ... Read more »

ለሁለቱ ትላልቅ አገራዊ ኩነቶች ስኬት “የሚዲያ ካውንስል” ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያን  በቅርቡ የህዝብና የቤት ቆጠራ እንዲሁም  በመጪው ዓመት  አጠቃላይ  ምርጫን  ያሉ ትላልቅ ኢቨንቶችን ለማስተናገድ  በዝግጅት ላይ ትገኛለች። እነዚህን ትላልቅ ኢቨንቶች  ስኬታማ  ለማድረግ  ሚዲያ  ካውንስል ማቋቋም  አስፈላጊነት  ላይ    ትኩረት ያደረገ  ኮንፍረንስ  ትላንት መጋቢት... Read more »

የአፍሪካውያንን የሰላም መንገድ ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካውያንን ችግ ሮች መፍቻ እና ሰላምን ማስፈኛው መን ገድ ማህበረሰባዊ ቁርኝት ያለው በመሆኑ የምዕራባውያኑን የሰላም ማስፈኛ መን ገድ መከተል አዋጪ አለመሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ።  የአፍሪካ ጥናትና ምርምር ባለሙ ያዎች ማህበር... Read more »

በመስኖ የለማው መልማት ከሚገባው 20 በመቶው ብቻ ነው

አዳማ፡- በአገራችን በገፀ ምድርና በከርሰ ምድር ውሃ ሊለማ የሚችለው አጠቃላይ የመስኖ መሬት አምስት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ሄክታር እንደሆነ ቢገመትም፣ እስካሁን የለማው ከ20በመቶ እንደማይበልጥ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር... Read more »

አፋን ኦሮሞ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን ተጠየቀ

አምቦ፡-አፋን ኦሮሞ ካለው የተናጋሪ ህዝብ ብዛት፣ የአገሪቱን ህዝቦች እርስ በርስ ለማስተሳሰር ካለው አቅምና የአገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጎልቶ የሚታይበት ከመሆኑ አንጻር ታይቶ ተጨ ማሪ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ተጠየቀ። «አፋን ኦሮሞ የፌዴራል... Read more »

ቆጥቦ ኑሮን መለወጥ

በአሥራ ስድስት ሉክ ቆርቆሮ በተሰራ ቤት ውስጥ ሰብሰብ ብለው ተቀምጠዋል፡፡በጭቃ የተሰራችው ባለአንድ ክፍል ቤት በውስጧ የተለያዩ መረጃዎችን ይዛለች፡፡ በክፍሏ ውስጥ ያገኘናቸው ሴቶች በዕድሜ ይለያዩ እንጂ አንድ አይነት ዓላማን አንግበው በጋራ ይወያያሉ፡፡ በኦሮሚያ... Read more »