ኮርፖሬሽኑከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለኪሳራ ተዳርጓል

አዲስአበባ፡- በሜቴክ እንዲገነቡ ውል ተይዞላቸው የነበሩ ሶስት ፋብሪካዎች ወቅቱን ጠብቀው ባለመጠናቀቃቸው ከ9 ነጥብ4 ቢሊየን ብር በላይ ለሆነ ኪሳራ እንደዳረገው የስኳር ኮርፖሬሽን ገለፀ። በኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አቶ ጋሻው አይችሉህም በተለይም ለአዲስ... Read more »

ስደተኞች ተገቢውን ድጋፍና ክብካቤ ማግኘት አለባቸው

በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ነዳያንን ማየት የተለመደ ቢሆንም፤ ሶሪያውያን ምፅዋት እንዲሰጣቸው ሲማፀኑ ማየት ግን እንግዳ ነገር ነው። በተረጂነት ብዙም የማይታወቁት አረቦች በየመንገዱ ምጽዋት መጠየቃቸውን ማስተዋላችንም በአገራቸው የተነሳው ጦርነት ሰለባ ስላደረጋቸው እንጂ ሶሪያውያን... Read more »

የኮፊ አረቢካ ዝርያን ከአደጋ ለመታደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት አደጋ የተጋረጠበት ‹‹ኮፊ አረቢካ›› የተባለውን የቡና ዝርያ ከጥፋት ለመታደግ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር... Read more »

ድርጅቱ 1ነጥብ7 ቢሊዮን ብር እንዳልተመለሰለት ገለጸ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግበዓቶች ድርጅት ለግል ባለሀብት፣ ለመንግስት ኢንዱስትሪዎችና ድርጅቶች ለስራ ማስኬጃ ያበደረው 1ነጥብ7 ቢሊዮን ብር እንዳልተመለሰለት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ወንዳለ ሀብታሙ የድርጅቱን የስድስት... Read more »

ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ የተጠቀሙ ክልሎች ጥቂት መሆናቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ከተመደበው 10 ቢሊዮን ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ የተጠቀሙ ከተሞች ጥቂት መሆናቸውን የፌዴራል የከተሞች ሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በብድር አመላለስ ላይም ክፍተት መኖሩን ገልጿል፡፡ በኤጀንሲው... Read more »

አገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩ አደገኛ መድኃኒቶች መያዛቸው ተገለጸ

አዲስአበባ፡- የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከጉምሩክ ኮሚሽንና ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በጥምረት ባካሄደው ቁጥጥር በቦሌ ዓለምአቀፍ ኤርፖርት በመንገደኞች ሊገቡ የነበሩ ከ30 አይነት በላይ መድኃኒቶች ወደ ሀገር... Read more »

-6ቱ ግዙፍ የስኳር ፋብሪካዎች የሥራ ዕድል መፍጠር እንዳልቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ስኳር ኮርፖሬሽን በስድስት ክልሎች የሚገኙት ትላልቅ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ባለመንቀሳቀሳቸው ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር አለመቻላቸውን ገለጸ፡፡ የስኳር ኮርፖሬሽን የህዝብ ተሳትፎና ልማት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተገኑ ገናሞ ለጋዜጣው ሪፖርተር እንደገለጹት ኮርፖሬሽኑ... Read more »

‹‹አስገዳጅ የአገር ውስጥ መፈናቀልን ለመከላከል የመሪዎች ዝግጁነት ወሳኝ ነው››

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሐማት አዲስ ዘመን የካቲት 1/2011 ኢ.ዜ.አ xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá... Read more »

ሚኒስቴሩ በስድስት ወራት፡- 98 ነጥብ 96 ቢሊዮን ብር ሰብስቧል

@ 509 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ይዟል @ ከባድ ስርቆት የፈፀሙ 26 ሠራተኞቹን አሰናብቷል xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá... Read more »

ጋራውን በጋራ!

የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤የሀገሪቱ ህብረት ሥራ ማህበራት መጠን እየጨረ ነው፤ ማህበራቱ በተለያዩ መስኮች ተሰማርተው በሚያከናውኗቸው ተግባሮችም ስኬታማ እየሆኑ ይገኛሉ፡፡ ከ2003 እስከ 2010 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ዓመታት ውስጥ የመሠረታዊ ኅብረት ሥራ... Read more »