ኢትዮጵያ መቀየር ካስፈለገ አስተሳሰብ ላይ ነው መሰራት ያለበት። አስተሳሰብ ካልተቀየረ የፈለገውን ነገር ብንሰራ ምንም ጥቅም የለውም ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል... Read more »
አዲስ አበባ፦ በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ላይ በተካሄደው ለውጥ ተቋማቱ ኢትዮጵያዊ ቅርፅ እንዲኖራቸው መደረጉ ተገለፀ። በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ላይ የሚካሄዱ ለውጦችን በተመለከተ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የጠቅላይ... Read more »
-ለመቐለ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት 229 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፀድቋል፤ -የምርጫ አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን አዋጅ ከብዙ ክርከር በኋላ አፀድቋል፤ አዲስ አበባ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ የሥራ ዘመን 4ኛ ልዩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ባሉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ በቅርቡ በተከናወነ የዳሰሳ ጥናት 46 ተቋማት ላይ ግድፈት መታየቱ ተገለጸ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርም በእነዚህ ተቋማት ያለው አሰራር ተጠቃሚነትን ብቻ ሳይሆን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን ከጎረቤት አገሮች በመጡ ታጣቂ ኃይሎች በአፋር አርብቶ አደሮች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ በክልሉ የዜጎች ደህንነት ስጋት ውስጥ እንዳለ፤ በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ እየተደረገላቸው እንዳልሆነ ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑንና... Read more »
አዲስ አበባ፦ ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ተነስተው በየካቲት 66 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በጊዜያዊ መጠለያነት የገቡ ልጆች በመማር ማስተማር ሥራው ላይ ስጋት መፍጠራቸውን የትምህርት ቤቱ መምህራን አስታወቁ። የአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ በታየው ለውጥ ኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ክስ እንዳልቀረበባት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የ2011 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የእቅድ አፈጻፀም ሪፖርት ጥንቅር ከፍተኛ ትችት ገጠመው። ሚኒስቴሩ በበኩሉ ችግሮቼን አስተካክላለሁ ብሏል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ የሥራ... Read more »
ደብረ ብርሃን፡- የደብረብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል በተመረጡ አካባቢዎች የአፕል፣ የሙዝ እና የበጎች መንደር ምስረታ ላይ ማተኮሩን አስታወቀ። የማዕከሉ ዳይሬክተር አቶ አብይ ለገሰ ለጋዜጣው ሪፖርተር እንደተናገሩት፤ በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ውጤት የሚሰጡ የአዝዕርት፣... Read more »
በጋምቤላ ክልል 11 የግል ከፍተና ትምህርት ተቋማት ያለ እውቅና የማስተማር ስራ ላይ መሰማራታቸውን የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው በግል ከፍተና ትምህርት ተቋማት ላይ የሚስተዋሉ ግድፈቶችን አስመልክቶ በተከናወነ የዳሰሳ ጥናት ላይ... Read more »