ኢትዮጵያ ያላትን የደን ሀብት ጥቅም ላይ ማዋል እንዳልቻለች የአካባቢ,የደንና የአየር ለውጥ ኮምሽን አስታወቀ::የኮምሽኑ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይልማ አንደተናገሩት የደን አያያዝ እቅር አዘጋጅቶ አለመተግበሩ ሀገሪቱ ባላት የተፈጥሮ ደን ጥቅም እንዳታገኝ አድርጏታል:: የቀርከሀ... Read more »
የብዙ ሀገራት መንግሥታት የሥልጣን ወንበራቸውን አላጋሯቸውም፤ ነገር ግን አራተኛ የመንግሥታቸው ተጋሪ እንደሆኑ በአፍ ብቻ ሲሸነግሏቸው ዘመን አሸብተዋል:: የየሀገራቸውን መንግሥታት እንደ ምሰሶ አጽንተው ካቆሙ ሦስቱ አእማድ እኩልም ተገቢው ክብርና ቦታ ስላልተሰጣቸው በመንግሥታቱ የሥልጣን... Read more »
አገራዊ ኃላፊነት በመሸከም የሰሩ ናቸው። ይሄ ልፋታቸው ጥንካሬና ታታሪነታቸው የክብር ዶክትሬት አስገኝቶላቸዋል። በተለይ በወባ የሚሞቱ ሰዎችን በመታደግ እና ስርጭቱን ለመግታት በተሰራው ስራ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። በኢትዮጵያ በአንዳንድ አካባቢ በ1990 ዓ.ም ወባ የሰውን... Read more »
በዳግማዊ አሰፋ ተፅፎ ለአንባቢያን የበቃው ‹‹አዲስ ህይወት›› መፅሐፍ ላይ ዛሬ ውይይት ይደረግበታል፡፡ በወር አንድ ጊዜ በጎተ (ጀርመን) ባህል ማእከል አዘጋጅነት የሚካሄደው የመፅሐፍ ውይይት ባለ ተራ በመሆንም በርካታ ደራሲያን የስነ ፅሁፍ አፍቃሪዎች እንዲሁም... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? ረዘም ላለ ጊዜ አልተገናኘንም አይደል? መቼም የአያቴ ታሪኮች እንደናፈቋችሁ አልጠራጠርም። እኔም ታሪኮቹን ለእናንተ ለመንገር ሁሌም እጓጓለሁ። ታዲያ ዛሬ ከታሪኮቹ መካከል ስለ ምን የምነግራችሁ ይመስላችኋል? መልካም፤ ዛሬ ጊዜው ስለፈቀደ አንድ... Read more »
አ ዲስ አበባ፣ በወንጀል ተግባር ተሳታፊ ሆነው በማረሚያ ቤት የሚገኙ ህፃናት አያያዝ እና የህግ አተገባበር ጉዳይ እንዳሳሰበው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ፍርድ ቤቱ በወንጀል ፖሊሲው ዙሪያ ህፃናቱ ከአዋቂዎች በተለየ በፍትህ ተቋማት... Read more »
አዲስ አበባ፣ ሀገሪቱ ያጋጠማትን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመፍታት የጥቁር ገበያውን መቆጣጠር፣ በግለሰቦች እጅ ላይ ያለ ገንዘብ ወደ ባንክ እንዲመጣ ማድረግ እና ዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ ገንዘብ እንዲልክ ማበረታት አስፈላጊ መሆኑን ምሁራን ገልጸዋል። ምሁራኑ... Read more »
አዲስ አበባ፣ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዴፓ) 29ነኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሲያከብር ህዝቡን በልማት እና በኢኮኖሚ ዘርፍ ተጠቃሚ ለማድረግ ለሚደረገው ቀጣይ ትግል ራሱን በማዘጋጀት መሆኑን የፓርቲው ምክትል ሊቀ መንበርና የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር... Read more »
በአገራችን የጎመራው ሁሉን አቀፍ ለውጥ አንድ ዓመቱን ደፈነ! ብዙ ደስ የሚሉ፣ ጥቂት የሚያስከፉ፣ባይደገሙ ያልናቸው ነገሮች በተከሰቱበትና ተስ ፋና ስጋት በተደቀኑበት ሁኔታ ነው አንደኛ ዓመቱን ያሰብነው። ማረሚያ ቤቶች ባዶ ሆኑ እስኪያ ስብል ብዙ... Read more »
አዎን አንድ ዓመት ነገ ነው። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ.ም በሚሌኒየም አዳራሽ በተካሄደው የአንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ መርሀ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፤ በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ... Read more »