የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። የሬክታንግል ቅርጽ አለው። ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው። አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል። በዚህ መሳሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው። አጨዋወቱም አየር... Read more »
በጃፓን ኤምባሲ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን አስተባባሪነት ከጥር 5/2015 ጀምሮ በምሥራቅ ድል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የካራቴ ስፖርት ትዕይንት የተካሄደ ሲሆን በትናንትናው እለትም መርሐግብሩ መጠናቀቁ ታውቋል። የካራቴ ትዕይንቱን ያሳዩት አራት የካራቴ አሰልጣኞችና... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የአትሌቲክስ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ከትላንት በስቲያ በስካይላይት ሆቴል ባካሄደው ጠቅላላ ጉበዔ መርጧል። በጉባኤው የምክር ቤቱ ፕሬዘዳንት፣ምክትል ፕሬዘዳንትና ዋና ጸሐፊም መርጣል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት አትሌቲክስ ሪጅን(ዞን5) አስር... Read more »
የዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከ54 ዓመት በፊት የታተሙ ጋዜጦች ይዘው የወጡትን ዘገባ ያስታውሰናል፡፡ ማኅበራዊ፣ ወንጀል ነክና እንስሳት ሕክምና ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን ለትውስታ ያህል መርጠናል፡፡ የደብረ ዘይት የከብት ሕክምና ኢንስቲትዩት የተለያዩ የእንስሳት... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከትናንት በስቲያ ከሞዛምቢክ ጋር አድርጎ 0ለ0 በሆነ ውጤት አጠናቋል። ዋልያዎቹ በዚህ ውድድር በምድብ አንድ ከአዘጋጇ አልጄሪያ፣ ሊቢያና ሞዛምቢክ ጋር መደልደላቸው የሚታወቅ ሲሆን በውድድሩ ረጅም ርቀት... Read more »
የጥበብ ዋነኛውና ትልቁ አላማ የአንድን ማህበረሰብ መልካም እሴት መገንባት ነው። የነበረና የኖረን የማህበረሰብ መልካም እሴት እንዳይናድና ወደ መጥፎ አቅጣጫ እንዳያመራ መጠበቅም የጥበብ አንዱ ኃይል ነው። ያው ጥበብ ሲባል አንዱና ዋነኛው ሙዚቃ ነውና... Read more »
በሸማ ጥበብ ተመርተው ለገበያ የሚቀርቡ ባህላዊ አልባሳት በአይነት፣ በጥራት፣ በዲዛይንና በቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል። የአልባሳቱ ተጠቃሚዎችም ኢትዮጵያውን ብቻ ሳይሆን የውጭ ሀገራት ዜጎችም ሆነዋል። ታዲያ እነዚህ ባህላዊ አልባሳት በብዛት በሸማቹ ዘንድ... Read more »
እአአ በ2007 የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በደቡብ አፍሪካዋ ጆሃንስበርግ ባደረጉት ጉባኤ በአንድ ጉዳይ ላይ ከውሳኔ ደረሱ። ይኸውም በአገር ውስጥ ሊጎች ለሚጫወቱ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ተጨማሪ እድል ለመስጠት... Read more »
እሱ ካለ መድረኩ ይሞቃል ይደምቃል። የተመልካቹን ቀልብ ከመግዛትም አልፎ በስሜት ይሰልበዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከጥበብ ተጸንሶ ከጥበበ የተወለደ ያህል በእያንዳንዱ እርምጃው ጥበብን ኖሯታል። የመድረክ ላይ ተዋናይ ብቻ ሳይሆን ድንቅና ምጡቅ በሆኑ ሀሳቦች... Read more »
ታሪክን ወደ ኋላ መለስ ብለን ስናስታውስ አንዳንድ ቀናት ወይም ሳምንታት ወይም ወራት ብዙ የታሪክ ክስተት የተከናወነባቸው ይሆናሉ፡፡ ለምሳሌ የየካቲት እና የግንቦት ወር ብዙ የኢትዮጵያ የታሪክ ክስተት ያለባቸው ናቸው፡፡ ይህን ሳምንት ደግሞ ካየን... Read more »