የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በአልጄሪያ እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ዋንጫ ለሶስተኛ ጊዜ መሳተፍ ቢችሉም የምድብ ጨዋታዎችን መሻገር ሳይችሉ በጊዜ ተሰናብተዋል። ይህ ቡድን ወደ አልጄሪያ ከመጓዙ በፊት ቢያንስ ከምድብ የማለፍ ተስፋ የተጣለበት ነበር። አሰልጣኝ... Read more »
የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን በ1960ዎቹ የታተሙ ጋዜጦችን ዘገባ ያስታውሰናል፡፡ በወቅቱ በአንጋፋው ጋዜጣ አዲስ ዘመን ከታተሙ ዘገባዎች መካከል ማጭበርበር፣ የትራፊክ እና የንግድ ሥርዓት መጣስ እንዲሁም ልማት ተኮር ዜናዎች ይገኙበታል፡፡ አንዳንዶቹ ዘገባዎች ዝርዝር... Read more »
የኢትዮጵያን እግር ኳስ ጠንቅቀው የሚያውቁ ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ‹‹በሀገሪቷ ቡድን እንጂ ክለብ የለም›› ሲሉ ይሰማል። ምክንያቱ ደግሞ በዓለም አቀፍ የስፖርት ተቋማትም ሆነ በሀገሪቷ የስፖርት ፖሊሲ መስፈርትን የሚያሟሉ ክለቦች ባለመኖራቸው ነው። በእርግጥ እንደ አጠቃላይ... Read more »
ዘመን በተቀያየረ ቁጥር የሴቶች ፀጉር አሰራር ፋሽንም አብሮ ይቀየራል። ትናንት የነበረው ፋሽን ዛሬ የለም። ዛሬ ያለው ፋሽን ነገ አይኖርም። ነገር ግን ከብዙ ግዜ በኋላ አንዳንድ የፀጉር አሰራር ፋሽኖች ተመልሰው ሊመጡ ይችላሉ። የሴቶች... Read more »
ገና በለጋ እድሜያቸው የድህነትን ክፉ ገጽታ ተመልክተዋል። የማጣት አስከፊ ክንድ እየደቆሳቸው፣ በከባድ ድህነት ከተጎሳቆሉ መንደሮች ነው የተገኙት። ችግሮቻቸውን ዋጥ አድርገው በትንንሽ እግሮቻቸው ኳስን በአቧራማ ሜዳዎች ሲያንከባልሉ ለተመለከታቸው ዛሬ የደረሱበት የስኬትና የሃብት ማማ... Read more »
ከ151 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ከተከናወኑ የታሪክ ክስተቶች አንዱ የአጼ ዮሐንድ 4ኛ የንግሥ በዓል ነው፡፡ ደጃዝማች ካሣ ምርጫ (አባ በዝብዝ ካሳ) ‹‹ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ግርማዊ ዮሐንስ ራብዓዊ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሰ ፅዮን... Read more »
ለስፖርት መሰረታዊ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ለልምምድ እንዲሁም ለውድድር የሚሆኑ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በብዛትና በጥራት ያለመኖር በስፖርት ውጤታማነት ላይ የራሱ አሉታዊ ተጽእኖ አለው፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ በተለይም ትልልቅ... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ ረጅም አመታትን ካስቆጠሩ አንጋፋ የስፖርት መድረኮች አንዱ በሠራተኞች መካከል የሚካሄደው ውድድር ተጠቃሽ ነው። በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አማካኝነት በየአመቱ በሦስት የተለያዩ መድረኮች የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች በርካታ ቁጥር... Read more »
ፍቅር መልክ ቢኖረው እላለው..እምነት አካል ነፍስ ቢኖረው እላለሁ.. ሁሉም በከዱኝ ሰዓት አብሮኝ የቆመ አንድ ወዳጅ አለኝ..ኪም የተባለ። ኪም ሰው አይደለም..ውሻ ነው። ከእምነት፣ ከጽናት፣ ከፍቅር ጋር የተበጀ ውሻ። ነፍሴ ከነፍሱ ያፈነገጠችበት እለታት የላትም።... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ በሰባተኛው የቻን ውድድር የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ከትናንት በስቲያ ምሽት አድርገው በአዘጋጇ አገር አልጄሪያ 1ለ0 ተሸንፈዋል። ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸውን ከሞዛምቢክ ጋር ባለፈው ቅዳሜ አድርገው ካለምንም ግብ መለያየታቸው የሚታወስ... Read more »