በፈረንጆቹ የጥቅምት ወር መጀመሪያ ከሚካሄዱ የግማሽ ማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ በስፔን የሚካሄደው የግራኖለር ግማሽ ማራቶን ሩጫ ነው። በስፔኗ ባርሴሎና አስተናጋጅነት የሚካሄደው ይህ የሩጫ ውድድር መነሻውን እአአ በ1987 የሚያደርግ ሲሆን፤ በየዓመቱ እየተከናወነ ከዚህ... Read more »
11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በአሰላ አረንጓዴው ስቴድየም ሲካሄድ ቆይቶ ትናንት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም አጠቃላይ የቻምፒዮናው አሸናፊ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። በሴቶች መካከል የተካሄደውን ውድድር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ... Read more »
ውበት ምንድነው? ስለ ውበት ስናስብ በቅጽበት ወደ አዕምሯችን የሚከሰተው ምስልስ ምን ይመስል ይሆን? ስልክክ ያለ አፍንጫ?፣ ጎላጎላ ያሉ አይኖች?፣ ወይንስ እንደ በረዶ የነጡ ጥርሶች ከተንዠረገገ ፀጉር ጋር? በርግጥ በብዙዎች አዕምሮ እና ሥነ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም የስፖርት መድረኮች ለረጅም ዘመናት ውጤታማነትን ያጎናፀፋት የአትሌቲክስ ስፖርት ነው። ለዚህ ደግሞ በየዘመኑ በትውልድ ቅብብሎሽ ብቅ የሚሉ የብርቅየ አትሌቶች የማይነጥፍ ድል የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል። ከእንቁዎቹ አትሌቶች ጀርባም ያልተዘመረላቸው አያሌ አሰልጣኞች የታሪካዊ... Read more »
ይህችን ዓለም ተቀላቅለው እራሳቸውን አይደለም ገና ስማቸውን እንኳን በቅጡ በማያውቁበት በለጋ እድሜያቸው ከፊት ለፊታቸው ድንቅር ካለው ድንግዝግዝ የሕይወት ጨለማ፣ በእጅና እግራቸው እየዳሁ ወጥተው የጥበብን ላምባ አበሩ። ብርሃንም ወገግ አለችላቸው። ላምባዋን ይዘው የጥበብን... Read more »
የዓለም አቀፍ ሰዎች ዝና እንዲህ ነው። የሕንዱ ማህተመ ጋንዲ የመብት ተሟጋች ስለነበሩ በየትኛውም የዓለም አገር ይታወቃሉ። በአገራችን ኢትዮጵያም በተደጋጋሚ ስማቸው ይነሳል። ሆስፒታል ሁሉ ተሰይሞላቸዋል። በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ከ75 ዓመታት በፊት በዚህ... Read more »
ዓለምን እያሽከረከረ ያለው ‹‹ፌስቡክ›› የተባለው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ ገና 20 ዓመት እንኳን ያልሞላ ታሪክ ነው ያለው። የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በነበሩት ማርክ ዙከምበርግና ጓደኞቹ ከ19 ዓመታት በፊት ጥር 27 ቀን 1996 ዓ.ም(February 4,... Read more »
በብዙ የጠቅላላ ዕውቀት የጥያቄና መልስ ውድድሮች ‹‹በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ማን ናት?›› ተብሎ ሲጠየቅ እንሰማለን። የሴቶችን ተሳትፎ ታሪክ በሚዘክሩ መድረኮችና የመገናኛ ብዙኃን አውታሮች ስሟ ይነሳል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ሮማነወርቅ ካሳሁን። በዛሬው... Read more »
ከ20 ዓመት በታች እድሜ ላይ የሚገኙ አትሌቶች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በአሰላ አረንጓዴው ስቴድየም በፉክክሮችና የእድሜ ተገቢነት ውዝግቦች ታጅቦ ነገ ይጠናቀቃል። ለአስራ አንደኛ ጊዜ እየተካሄደ የሚገኘው ቻምፒዮና ዛሬ አምስተኛ ቀኑን የያዘ... Read more »
ወዳጄ ዘንድሮ እንደ ዘይት ተፈልጎ የሚታጣ ነገር አለ ይሆን። አሁን በባለፈው ሰሞን በመስሪያ ቤት ዘይት መጥቷል ውሰዱ ሲባል የነበረው ግርግርና ሽኩቻ የዚህ የምግብ ንጥረ ነገር ከኢትዮጵያ ምድር ለመጥፋት እየተመናመነ መሆኑን እንድረዳ ነው... Read more »