የየካቲት ወር በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በተለይም በታሪክና ፖለቲካ ጉልህ ሚና ያለው ወር መሆኑን ባለፈው ሳምንት ጠቅሰናል፡፡ ከእነዚህ የየካቲት ወር ጉልህ ታሪካዊ ክስተቶች የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን እና ዓድዋ በደማቁ የሚታወሱ ናቸው፡፡ ዓድዋን... Read more »
የአትሌቲክስ ቤተሰቡ ዛሬ በሚካሄደው የዓለም ሃገር አቋራጭ ቻምፒዮና ለመመልከት ከሚጓጓላቸው አትሌቶች መካከል ቀዳሚዋ ናት፡፡ አስደናቂ የአጨራረስ ብቃቷን ተጠቅማ ሌሎችን በማስከተል የአሸናፊነት መስመሩን በኩራት ስትረግጥ የሚያሳየው ልብ አንጠልጣይ ድራማ ዛሬ በፈታኙ ውድድር ይጠበቃል።... Read more »
ከባድ ውጣ ውረዶችና መሰናክሎች እንዲሁም ፈታኝ በሆነ የውድድር ቦታ አትሌቶች የሚፈተኑበት የዓለም አገር አቋራጭ ቻምፒዮና ነገ በአውስትራሊያ ባትረስት ከተማ ይካሄዳል። በአዋቂ ወንድና ሴት፣ በወጣት ወንድና ሴት እንዲሁም በድብልቅ ሪሌ በሚካሄደው በዚህ ውድድር... Read more »
የሴትነቴ ኮቴዎች አይረሱኝም…ብቻዬን የረገጠኩት የምድር ርቃን የለም። በሀሳቤ ውስጥ፣ በምኞቴ ውስጥ እናቴ አብራኝ አለች። ብቻዬን የረገጥኩት በመሰለኝ የነፍሴ ምድር ውስጥ እንኳን በማላውቀው መንገድ እናቴን ከዳናዬ ጎን አገኛታለው። ብቻዬን የኖርኩት በመሰለኝ የአፍላነት መንገዴ... Read more »
በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስር ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል የተመሰረተው እኤአ በ2008 ነበር። በቤጂንግ ኦሊምፒክ ሁለቱ የምንጊዜም የረጅም ርቀት ድንቅ አትሌቶች ቀነኒሳ በቀለና ጥሩነሽ ዲባባ አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን ማስመዝገባቸውን ተከትሎ እነሱ በፈለቁበት... Read more »
2022 የውድድር ዓመትን በስኬታማ ዓለም አቀፍ የውድድር ውጤቶች ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ በቅርቡ የተያዘውን 2023 የውድድር ዓመትም በውጤት ለመጀመር ወጥኖ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ይህንንም በአውስትራሊያ ባትሪስ በሚካሄደው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለመጀመር የቀናት ዕድሜ... Read more »
በአለም አትሌቲክስ ትልቅ ትኩረት ከሚሰጣቸው አንዱ የሆነው የዱባይ ማራቶን በየአመቱ ሲካሄድ ሁሌም በውጤት ረገድ ተመሳሳይ ነው። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለእነሱ ብቻ የተዘጋጀ ውድድር እስኪመስል በዱባይ ማራቶን በሁለቱም ፆታ ሁሌም ፍፁም የበላይነት አላቸው። ይህ... Read more »
በ1985 ዓ.ም በጥርና በየካቲት ወራት እንዲሁም በ1956 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለንባብ የበቁ ዘገባዎችን ዛሬ ለትውስታ ያህል መራርጠን እንመለከታለን። ሮይተርስን ምንጭ በማድረግ የተሰራ አንድ አስገራሚ ዘገባ ‹‹በንቦች የተነደፈ ሰው ሞተ ይለናል። ምን አድርጎ?... Read more »
አሰላ ከኢትዮጵያ ከተሞች የምትለየው የበርካታ ብርቅዬ አትሌቶች መናኸሪያ በመሆን ነው። የኦሊምፒክና የዓለም ቻምፒዮኖችን በብዛት በማፍራት የሯጮች ምድር ከተሰኘችው አርሲ ዞን የፈለቁ አትሌቶች ወደ ታላቅነት በሚያደርጉት ጉዞ አሰላ መሸጋገሪያ ናት። ስፍር ቁጥር የሌላቸው... Read more »
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እጅግ በጣም ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት መናገር ለቀባሪው ማርዳት ነው። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናችንን ለመጠበቅ ከሚሰጠን ጥቅም በተጨማሪ ሥነልቦናዊ የሆኑ ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት ባለሙያዎች ደጋግመው ነግረውናል። ይህንን ጽሑፍ ለማዘጋጀት ምክንያት... Read more »