ታላቁ የዓድዋ ድልና የአበበ ቢቂላ የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል ታሪካዊ ግጥምጥሞሽ ሁሌም አስገራሚና እንደአዲስ የሚነገር ነው። ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቅኝ ገዢው ጣሊያን ዘመናዊ የጦር መሣሪያ እስካፍንጫው ታጥቆ ለመውረር ሲመጣ እጅግ ኋላ ቀር በሆነ... Read more »
በእድሜ ገደብ በሚካሄዱ የታዳጊና ወጣቶች ስፖርታዊ ውድድሮች ሁሌም ከዕድሜ ጋር በተያያዘ ችግሮች ይገጥማቸዋል።ዕድሜን ማጭበርበር በነዚህ ውድድሮች የተለመደና ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገትም እንቅፋት ሆኖ ዓመታትን ተሻግሯል።ይህም ለአወዳዳሪው አካልና ለሌሎች በትክክለኛ ዕድሜ ለሚወዳደሩ ታዳጊዎች ፈተና... Read more »
ጊዜው ሩቅ አይደለም ።ጉዳዩን ብዙዎች እንደሚያስታውሱት እገምታለሁ።ባልሳሳት ቦታው ‹‹ሰሚት›› ከሚባለው ሰፈር መንገድ ዳር ያለ አካባቢ ነው።ይህ ስፍራ የአዳዲስ ቤቶች ግንባታ በፍጥነት ይካሄድበታል።ወዳጆቼ! ‹‹በፍጥነት›› የምትለውን ቃል የተጠቀምኩት በምክንያት ነው። በአካባቢው ከሚታዩ ፈጣን ግንባታዎች... Read more »
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተለያዩ ከተሞች የመም እና የጎዳና ላይ ውድድሮች በስፋት ተከናውነዋል። በእነዚህ ውድድሮችም ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተሳትፎም ሆነ በአሸናፊነት በስፋት ስማቸውን ማስጠራት ችለዋል። ከእነዚህ ውድድሮች መካከል አንዱ በሃዋሳ የተካሄደው የግማሽ ማራቶን... Read more »
በታኅሣሥ ወር በ1961 ዓ.ም በታተሙት ጋዜጦች የሚያሳዝኑ ፣ትንግርትንና ጥያቄን የሚያጭሩ እንዲሁም በእኛ አገር የተከሰተ ነው የሚያስብሉ ዘገባዎች ለንባብ በቅተዋል። እኛም በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን እነዚህን ዘገባዎች ለትውስታ ያህል መርጠናል። በተጨማሪም ከልማት... Read more »
ኢትዮጵያ በፋሽን ኢንዱስትሪው በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን የምትችልበት ሰፊ እድል ነበራት። ነገር ግን ነገሩ በነበር ቀረና በአፍሪካ ደረጃ እንኳን ተወዳዳሪ መሆን ሳትችል ቀርታለች። ለዚህም ሁለት አበይት ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። የመጀመሪያው ያለንን አገራዊ... Read more »
ከዚህ በፊት በነበሩት ሳምንታት እንደገለጽነው ይህ የየካቲት ወር ታሪካዊ ክስተቶች የሚበዙበት ነው:: የካቲት 12 የሰማዕታት ጀግኖችን ተጋድሎ ዘክረናል:: በሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ ኢትዮጵያን ስመ ገናና ያደረጋት የዓድዋ ድል አለ:: ይህ ሁሉ የሆነው በኢትዮጵያውያን... Read more »
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለመካከለኛና ረጅም ርቀት ጀግናዋ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በመድረኩ ላስመዘገበቻቸው አንጸባራቂ ድሎቿና አርያነቷ ዕውቅና አበርክቶላታል። አትሌቷ ዕውቅናው የተሰጣት ከትላንት በስትያ በአያት ሬጀንሲ የ2015 ዓ.ም ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር... Read more »
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ቴኒስ ክለብ እየተካየሄደ የሚገኘው የዓለም ከ18 ዓመት በታች ቴኒስ ቻምፒዮና ነገ ፍፃሜ ያገኛል። ውድድሩ ከ28 አገራት የተውጣጡ በርካታ ተጫዋቾች ሲፎካከሩ ቆይተዋል። ቻምፒዮናው በኢትዮጵያ ሲዘጋጅ ከ17 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ... Read more »
በዓለም ከሚታወቁት የስፖርት ጋዜጦች አንዱ፣ “RUNNERS WORLD” ባወጣው መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ በአለም ላይ ከሚካሄዱት ምርጥ የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድሮችን በማዘጋጀት ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ቀዳሚ ሆናለች። ጋዜጣው ለኢትዮጵያ ይህን ደረጃ የሰጠው “ታላቁ... Read more »