ሰው በባህሪው ስልቹ ነው፣ ሰው ወረተኛ ነው፣ ዛሬ የያዘው ወርቅ ነገ መዳብ ይመስለዋል። ዛሬ ያመሰገነውን ነገ ሊኮንነው ይችላል። አሁን የሳመውን አፍታም ሳይቆይ ይነክሰዋል። ሰው ወረተኛ ብቻ አይደለም፣ ራስ ወዳድም ጭምር ነው። ምንም... Read more »
የፋሽን ኢንዱስትሪ እየተስፋፋ ከመጣበት ዘመን አንስቶ በርካታ የአለባበስ ልምዶችም አብረው ተፈጥረዋል። በተለይ አውሮፓውያን አንድን ልብስ ከመምረጣቸው በፊት ለምን ጉዳይ እንደሚለብሱትና በምን ወቅት እንደሚያዘወትሩት ጠንቅቀው ማወቅ ይጠበቅባቸዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በአገራችን የሚዘጋጁ ባህላዊ... Read more »
ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት በዚሁ በመጋቢት 24 ቀን የተከናወነው የዶክተር ዐቢይ በዓለ ሲመት ነው። የዶክተር ዐቢይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት መምጣት የኢትዮጵያን የፖለቲካ እንቅስቃሴ አዲስ ድባብ አላበሰው። ‹‹ፖለቲካና ኤሌክትሪክን በሩቁ›› ይባል የነበረው ተቀየረ፡፡... Read more »
የዚህ ሳምንት ‹‹ሳምንቱ በታሪክ›› በአንድ ቀን ሁለት ክስተቶች ላይ ያተኩራል፡፡ መጋቢት 24 ላይ፡፡ ክስተቶቹ የሰባት ዓመታት ልዩነት አላቸው፡፡ የመጀመሪያው ክስተት ኢትዮጵያውያን በአንድ ሳምባ የተነፈሱበት የዓባይ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት 12ኛ ዓመት ነው፡፡... Read more »
አዲስ አበባን በመሳሰሉ ከተሞች አነስተኛ ሸቀጣ ሸቀጦች በተለይ እንደ ጫት ያለ ቅጠላ ቅጠል፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ ጥራጥሬ፣ ፍራፍሬ፣ ምግብና ወዘተ ስንሸምት ለመያዣነት የምንጠቀመው የፕላስቲክ ከረጢቶችን (ፌስታል) ነው፡፡ ቀድሞ ካኪ/ኪስ ወረቀት እንጂ ፌስታል ለቁሳቁስ... Read more »
የአዲስ አበባ ስታዲየም የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ በድጋሚ ማስተካከያ እንዲደረግበት ግብረመልስ ተሰጠ። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባለሙያ በእድሳት ላይ የሚገኘውን የአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲሁም የአቃቂ ስታዲየሞችን ጎብኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የእግር... Read more »
ፈረስ በኢትዮጵያውያን ታሪክ ውስጥ ልዩ ቦታ ከሚሰጣቸው የጋማ እንስሳት መካከል ቀዳሚ ነው፡፡ ፈረስ ማለት ለኢትዮጵያውያን የጋማ ከብት ብቻ ሳይሆን መጓጓዣ፣ በበዓላት ጊዜ መዝናኛ፣ ለጦርነት ጊዜ ድምጽ አልባ ታንከኛም ጭምር ነው፡፡ ፈረስ በዘመናችን... Read more »
ሁሉም ሰው አመል አለው..መኖርን የሚደፍርበት..አለመኖርን የሚሸሽበት፡፡ የእኔም አመሌ እሷ ናት..ቀይዋ ዝምተኛዋ ሴት፡፡ የነፍሴ ነፍስ ናት..በመኖሯ ውስጥ ያለሁ። ከዳናዬ ተጣብቃ፣ ከታሪኬ ተጋምዳ ባለሁበት ያለች፡፡ ፍቅሯን ነው የምተነፍሰው፣ ዝምታዋን ነው፣ ሴትነቷን ነው የማዜመው.. ቀይ... Read more »
ከዓመታት በፊት የስፖርት አበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ተጠቃሚነት በኢትዮጵያ የመኖሩ ዜና ሲሰማ በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ የፈጠረው ድንጋጤ የሚዘነጋ አይደለም፡፡ በዓለም ሕዝብ ዘንድ በአትሌቲክስ ስፖርት የተከበረች ሀገር በዚህ ጉዳይ ስሟ መነሳቱ የቆረቆራቸው የዘርፉ ባለሙያዎች... Read more »
በዓባይ ጉዳይ ላይ ብዙ ብለናል፤ ከዚህም በላይ ብዙ ማለት አለብን። እንዲያውም በሚፈለገው ልክ አልዘመርንለትም የሚል ወቀሳ ነው የሚደጋገመው እንጂ በዛ የሚል አይደለም። ዓባይ ሕይወት ነዋ! ግብጾች ‹‹ዓባይ የግብጽ ሕይወት ነው!›› የሚለውን መፈክር... Read more »