የገረመው ደንቦባ መታሰቢያ የብስክሌት ውድድር ሊካሄድ ነው

የአዲስ አበባ ብስክሌት ፌዴሬሽን ለቀድሞ ብስክሌተኛ ገረመው ደንቦባ የመታሰቢያ ውድድር ለማዘጋጀት ማቀዱን አስታወቀ። የመታሰቢያ ውድድሩ ከክለቦች ቻምፒዮና ጎን ለጎን በመጪው ወር የመጀመሪያ ሳምንት እንደሚካሄድ ታውቋል። ብስክሌት በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ካላቸው ስፖርቶች መካከል... Read more »

 የንጋት ዜማ

ገና እየነጋ ነው..ሁለት ዓይነት የብርሃን ቀለም በበሯ ሽንቁር ይታያታል። በመኝታዋ ግርጌ ካለው የግራር ዛፍ ላይ ወፎች ሲንጫጩ ይሰማታል። የጎረቤቷ የእማማ ስህን አውራ ዶሮ በማን አለብኝነት ሲያንቃርር ይሄም ይሰማታል። ማለዳዋ እንዲህ ነው በወፎች... Read more »

 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም ቻምፒዮና ታሪክ በምርጦች ዝርዝር ታጭተዋል

የዓለም አትሌቲክስ ከጥቂት ወራት በኋላ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በሚያካሂደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና 40ኛ ዓመቱን ያከብራል። ይህንን ክብረ በዓል ተከትሎም የዓለም አትሌቲክስ የተለያዩ መርሃ ግብሮችን ከወዲሁ ማዘጋጀት ጀምሯል። ከእነዚህም መካከል አንዱ ባለፉት 18 ቻምፒዮናዎች... Read more »

 ዘለሰኛና ሰሞነ ሕማማት

እየሱስ ክርስቶስ የአዳምን በደል ለመሻር ከሰማየ፣ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ሰላሳሦስት ዓመታትን በምድር ሲያስተምር ኖረ። ጊዜው ሲደርስ በራሱ ፈቃድና በአይሁድ ክፋት ከፍ ያለ መከራን ሊቀበል፣ ከመስቀል ተቸንክሮ ሊሰቀል ግድ ሆነ። ሞት... Read more »

 በዶሃ ዳይመንድ ሊግ የወንዶች 3ሺ ሜትር ፉክክር በጉጉት ይጠበቃል

በ14 የዓለም ከተሞች የሚካሄደው ዓመታዊው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ከሳምንታት በኋላ በኳታሯ ዶሃ ይጀመራል። ውድድሩን ተከትሎም በስፖርት ቤተሰቡ ትኩረቱን በ3ሺ ሜትር ርቀት ላይ አድርጓል። አምስቱ የወቅቱ ድንቅ ብቃት ባለቤት የሆኑ አትሌቶች በዚህ ውድድር... Read more »

 ተስፋ የታየበት መስማት የተሳናቸው አትሌቲክስ ቻምፒዮና

በብዙዎች ዘንድ ‹‹ዝምተኛው ስፖርት›› በሚል ቅጽል ይጠራል፤ መስማት የተሳናቸው ስፖርት። መስማት በተሳነው ፈረንሳዊ ሰው ሩቤንስ አሊሼስ የተመሰረተው ይህ ስፖርት፤ መነሻ የሆነው በወቅቱ በሀገሩ ያሉ እሱን መሰል በርካታ መስማት የተሳናቸው ዜጎች ነው:: አንቶኔ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በ1960ዎቹ መባቻ የታተሙ ጋዜጦች ከዚህ ዘመን ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ናቸው። ለዛሬ ከመርጠናቸው ዘገባዎች መካከል በወቅቱ በማንአለብኝነት ሕግን የጣሰ ባለሥልጣን በገንዘብ ሲቀጣ፤ በአዲስ አበባ ዕድሮች ስለልማትና ስለ አካባቢ ፀጥታ መወያየታቸውና ሌሎችም... Read more »

 የዓለም አትሌቲክስ- በአራት አስርት ዓመታት

እኤአ ከ1990ዎቹ መጀመሪያ አንስቶ የእሱን ያህል በተደራራቢ ክብር የተንቆጠቆጠ አትሌት ማግኘት ያዳግታል፡፡ በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና መድረክ ብቻ 4 የወርቅ፣ 2 የብር እና 1 የነሃስ በጥቅሉ 7 ሜዳሊያዎችን በማጥለቅ የአትሌቲክስ ቤተሰቡን አጀብ አሰኝቷል።... Read more »

 የበጋው መብረቅ

‹‹ስም ከመቃብር በላይ ይውላል›› የሚባለው ዝም ብሎ አባባል ብቻ አይደለም፡፡ የሚናገረው ትልቅ መልዕክት ስላለ ነው፡፡ ከመቃብር በላይ የሚውለው ስም ከመቃብር በታች የሆነውን ሥጋ ሕያው ያደርገዋል፡፡ ‹‹ጀግና አይሞትም!›› የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ ጀግና አይሞትም... Read more »

ጆሯችን የለመደው – ልቦናችን የዘነጋው

 አንዳንዴ የነገሮችን መደጋገም ጆሯችን ይለምድና ልባችን ይደነድናል። እንዲህ በሆነ ጊዜ ድንጋጤ ይሉት ስሜት ከውስጣችን ይርቃል። ሁኔታው እንደሁልጊዜው በጆሯችን አልፎ በስሱ ነክቶን ሲያልፍ ሳናስበው ከነገሮች እንስማማለን። ይህኔ መቼም ቢሆን ዜናው አልያም መረጃው ብርቃችን... Read more »