እንደ ኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ያላደጉ ከሚመስሉና ብዙዎች ውጤታማነታቸውን ካልተረዷቸው ስፖርቶች መካከል ጠረጴዛ ቴኒስ አንዱ ነው:: በዚህ ስፖርት ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ጥሩ እንቅስቃሴ አላት:: ባለፈው ዓመት በተካሄደው የቀጣናው ውድድርም በሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋንጫ... Read more »
ቀደም ሲል በአገራችን ለፋሽን ኢንዱስትሪው የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ ሆኖ ቆይቷል:: አሁን ላይ በኅብረተሰቡ ዘንድ ለፋሽን የሚሰጠው አመለካከት እየተለወጠ መጥቷል፤ በዚያው ልክ ተደራሽነቱም እየሰፋ መነቃቃት እያሳየ መምጣቱን በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይገልጻሉ:: የፋሽን ተደራሽነትን... Read more »
በያኔው አጠራሩ ኦሜድላ የአሁኑ የፌዴራል ፖሊስ ስፖርት ክለብ፤ በ1980 ዓ.ም በቶኪዮ፣ ሮተርዳም እና ሞስኮ ማራቶኖች ድል ላስመዘገቡ አትሌቶቹ የምክትል መቶ አለቅነት ማዕረግ ሰጠ። ሹመቱን አስመልክቶ በተዘጋጀው ግብዣ ላይም ተሿሚዎቹ ንግግር እንዲያደርጉ ወደ... Read more »
ገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲ፣ ሃያሲ፣ ተርጓሚ፣ መምህር እና የስነ ጽሑፍ ተመራማሪ ደበበ ሰይፉ ያረፈው በዚሁ ሳምንት ከ23 ዓመታት በፊት ሚያዚያ 16 ቀን 1992 ዓ.ም ነው። ደበበ ሰይፉ ሥራዎቹ በተደጋጋሚ የሚጠቀሱና በብዙ የስነ... Read more »
አንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች መመሳሰል ያጋጥማቸዋል። ለምሳሌ በዚህ ሳምንት ሁለት አንጋፋ የስነ ጽሑፍ ሰዎችን እናስታውሳለን። ልዩነቶች ቢኖሯቸውም ሁለቱም የስነ ጽሑፍ ሰዎች ናቸው። በስነ ጽሑፉ ዓለም ውስጥ ስማቸው ተደጋግሞ የሚጠሩ ናቸው። ሁለቱም በትርጉም ውስጥ... Read more »
ረዳት ኮሚሽነር ጄነራል ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዘዳንት ሆና ተመረጠች። የኢትዮጵያን አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፕሬዚዳንትነት እየመራች የምትገኘው የቀድሞዋ የረጅም ርቀት ኮከብ አትሌት ደራርቱ በዛምቢያ ሉሳካ ከትናንት በስቲያ በተካሄደው የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ... Read more »
የቮሊቦል ስፖርት በኢትዮጵያ ከ1970 ጀምሮ ተወዳጅና ተዘውታሪ መሆኑ ይነገርለታል። ኢትዮጵያ እስከ 1990ዎቹ በአህጉራዊ ውድድሮች በሴቶችና በወንዶች ብሔራዊ ቡድን በዚሁ ስፖርት ተሳታፊ ነበረች። ነገር ግን ባለፉት በርካታ ዓመታት ስፖርቱ ተቀዛቅዞ ይገኛል። ስፖርቱን በበላይነት... Read more »
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ የሚያሳዩት አቋም ሃገርን ከማኩራት አልፎ የሌላውን ዓለም ህዝብም ማስደመሙ ግልጽ ነው።በዚህም ምክንያት በአትሌቶቹ ስም ሃውልት ከማቆምና ስፍራዎችን ከመሰየም ባለፈም በህይወት ታሪካቸው፣ በገድላቸውና የሩጫ ህይወታቸው ላይ ያጠነጠኑ... Read more »
የሰዎችን ቀልብ ከሚገዙና አዝናኝ የኪነ ጥበብ ዘውጎች ውስጥ አንዱ ሙዚቃ ነው። ሙዚቃ ከአዝናኝነቱ ባሻገር በርካታ ማህራበዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ሌሎችም ሀገርኛ መልዕክቶች የሚተላለፉበት የጥበብ ዘርፍ ነው። በሙዚቃ ፍቅር፣ አንድነት ፣ መተሳሰብና አብሮነት ይሰበካል።... Read more »
በትግራይ ክልል የስፖርት እንቅስቃሴዎችን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የስፖርት ኮሚሽን በክልሉ ስፖርቱን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ በመመለስ ውድድሮችን ዳግም ለማስጀመር ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል። በትግራይ ክልል በጦርነት ምክንያት... Read more »