አዲስ ዘመን ድሮ

በየዘመናቱ በአገራችን የተፈጠሩ ኩነቶች ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ መለስ ብሎ የሚያስታውሰን የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ዛሬም እንደተለመደው የቆዩ ዘገባዎችን ይዞ ቀርቧል። በ1962 ዓ.ም መጀመሪያ አካባቢ ለንባብ ከበቁ የአዲስ ዘመን ጋዜጦች አስደናቂ የሆኑ... Read more »

ኢትዮጵያ በዓለም ቴኳንዶ ቻምፒዮና በሁለቱ ሰለሞኖች ትወከላለች

የወርልድ ቴኳንዶ የዓለም ቻምፒዮና ከዛሬ ግንቦት 21 እስከ ግንቦት 26/2015ዓም በአዘርባጃኗ ባኩ ከተማ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ የሚካሄድ ይሆናል:: ከ144 ሀገራትና የስደተኛ መጠለያዎች የተወጣጡ አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ውድድራቸውን ያደርጋሉ:: ኢትዮጵያም ከተሳታፊዎቹ አንዷ... Read more »

ብዙ የተማረ የሰው ኃይል የሚያስፈልገው ኢንዱስትሪ

የኢትዮጵያ የፋሽን ኢንዱስትሪ ገና ጨቅላ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ:: ከሰው ሀይል ልማት እና ከግብአት አኳያ ዘርፉ ብዙ ርቀት እንዳልተጓዘ ባለሙያዎቹ ይጠቁማሉ:: እንዲያም ሆኖ ግን አሁን ጥሩ ሁኔታ እንዳለም ነው የሚመሰክሩት::... Read more »

ግንቦት 20 ከዜና ወደ ታሪክ

ከዛሬ አምስት ዓመታት በፊት ግንቦት 20 የመገናኛ ብዙሃን ዜና እና ፕሮግራም ነበር፡፡ እነሆ ዛሬ ግንቦት 20 ታሪክ ሆኗል፡፡ የዛሬ ሰዎች ሰነድ አገላብጠን እና አባቶችን ጠይቀን የምናውቀው ሳይሆን በዓይናችን ያየነው ታሪክ ሆኗል፡፡ ታሪክ... Read more »

 በትንሽ ዓመት ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ

ይህ የአንጋፋው ክለብ የእግር ኳስ ስፖርት ታሪክ ነው፡፡ አንድ ክፍለ ዘመን የተሻገረ ጊዜ ያስቆጠረው ይህ ክለብ የስኬት ታሪኩ ግን በጉብል እድሜ የሚቆጠር ነው፡ ፡ በማንቸስተር ከተማ እና በተወዳጁ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የነገሰው... Read more »

አካዳሚው የኢትዮጵያን ስፖርት ችግሮች መፍታት የሚችል አቅም አለው

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የአገሪቱን የስፖርት ችግር ለመፍታት በቂ አቅም እንዳለው ተጠቆመ።የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ማህበራዊ እንዲሁም ባህልና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ከትናንት በስቲያ በአካዳሚው የመስክ ምልከታ አድርገዋል። ታዳጊዎችን ከመላው... Read more »

የውጭ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ላይ ዐይናቸውን እንዲያሳርፉ ያደረገው ኤግዚቢሽን

በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ ዓለም አቀፍና አገር በቀል ኩባንያዎች የተሳተፉበት ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ‹‹ኢትዮጵያን እንገንባ›› ኤግዚቢሽን በቅርቡ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ከግንቦት 10 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በሚሌኒየም አዳራሽ በተካሄደው... Read more »

ሸንቃጦቹ

 ወይዘሮዋ በእጃቸው የያዙትን የማዳበሪያ ከረጢት ደጋግመው እያዩ በትካዜ ተውጠዋል። የሚያዩትን እውነት ፈጽመው ያመኑት አይመስልም። አንዴ የእጅ ቦርሳቸውን አንዴ ደግሞ ከአጠገባቸው ያለውን ወጣት ደጋግመው እያዩ በሀሳብ ነጎዱ። ከብረት ጋሪው በእኩል የተደረደሩት የከሰል ማዳበሪያዎች... Read more »

 ትንቅንቅ

ሕይወት ትንቅንቅ ናት። ከራስ ጋር፣ ከፈጣሪ ጋር፣ ከተፈጥሮ ጋር ከነዚህ ሁሉ ጋር። ከሁሉም ግን ከራስ ጋር የሚደረግ ትንቅንቅ ይከፋል። ከራስ ጋር ትንቅንቅ መልስን ደብቆ፣ እውነትን ሸሽጎ ነው። በማይገኝ መልስና በማይደረስ እውነት ውስጥ... Read more »

 ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካን የጎልፍ ቻምፒዮና ታስተናግዳለች

ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና አራት(ዞን4) ጎልፍ ስፖርት ቻምፒዮናን ታዘጋጃለች።ቻምፒዮናው ከግንቦት 28-ሰኔ 04/ 2015 ዓ.ም በመከላከያ ፋውንዴሽን አዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ እንደሚካሄድም የኢትዮጵያ ጎልፍ አሶሴሽን አስታውቋል። ቻምፒዮናው በኢትዮጵያ ጎልፍ ስፖርት አሶሴሽን፣ በመከላከያ ፋውንዴሽን... Read more »