የጉማ ሽልማት ለፊልም መነቃቃት

በየዓመቱ የሚካሄደው ጉማ የፊልም ሽልማት ከተጀመረ እነሆ ዘንድሮ 9ኛ ዙር ላይ ደርሷል፡፡ ባለፈው አርብ ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም የ9ኛው ዙር የጉማ ፊልም አሸናፊዎች ታውቀዋል፡፡ ጉማ የፊልም ሽልማት የፊልም መነቃቃት ይፈጥራል፤ ፈጥሯልም፡፡... Read more »

 ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ሆነ

የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ:: ክለቡ የኢትዮጵያ የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮና በመሆን የዋንጫ እና የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ እጅ ኳስ 7ኛ ዓመት የ2015 ዓ.ም... Read more »

 ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን በአዳማ ያደርጋሉ

ለ2024ቱ የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋቸው አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) የምድባቸውን አምስተኛ የማጣሪያ ጨዋታ የፊታችን ሰኔ 13 ያደርጋሉ:: ለዚህም ጨዋታ ዝግጅት ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል:: የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በተለያዩ ዘመናት ከወጡ ከቀድሞ የአዲስ ዘመን ገጾች እየቀነጨብን ለአዲሱ ትውልድ የድሮውን የምናሳይበት፣ ለአንጋፋው ትውልድ ደግሞ የምናስታውስበት አዲስ ዘመን ድሮ ዓምድ ዛሬም የተለያዩ ጉዳዮችን ይዞ ቀርቧል:: ወደ ኋላ በረዥሙ ተጉዞም ከ1950ዎቹና በማስታወስ ማረፊያውን... Read more »

 የኢትዮጵያ ብስክሌት ቻምፒዮና በመቐለ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ብስክሌት ቻምፒዮና በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ ውድድሩን ለማካሄድ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝም ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ የውድድር መርሃ ግብሮች ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ቻምፒዮና... Read more »

 የአፍሪካን ክብረወሰን የያዘችው አንገተ መለሎ ኢትዮጵያዊት

አብዛኞቻችን ውበት ምንድነው የሚል ጥያቄ ቢቀርብለን በአፍንጫ ሰልካካነት፣ በፀጉር እርዝመትና ዘንፋላነት፣ በቁመና እና በመሳሳሉት መገለጫዎች የራሳችንን አመለካከትና አተያይ ልናስቀምጥ እንችላለን። ይሁን እንጂ ውበት አንገተ መለሎነት (ረጅምነት) ነው ብንባል “እንዴት ሆኖ?” በማለት በግርምት... Read more »

የአንጋፋው ቦክሰኛ ፈርጣማ ክንዶች ይጣራሉ

ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ መድረክ የዓለም ሕዝብ ፊት በክብር እንድትቆም ያደረጉ በርካታ ባለውለታዎች አሏት። በተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች በየዘመናቱ በትውልድ ቅብብሎሽ ስመ ገናናነቷን ጠብቃ እንድትራመድ እልፍ ጀግኖች ዋጋ ከፍለዋል። ከነዚህም ባለውለታዎች መካከል “የኋላው ከሌለ የለም... Read more »

የኮይሻ ሴታ ውለታ

አስታዋሽ ያጣ የጥበብ ባለውለታ መሆን የኮይሻ ሴታ ዕጣ ፈንታ ይመስላል። በባሕል ሙዚቃ ውስጥ ያልታየውን እንዲታይ፣ ያልተደመጠውንም እንዲደመጥ ያደረገ፤ ብዙ አሳይቶ እርሱ ግን ምንም ሳይታይ አሳዛኝ በሆነ የሕይወት መስመር ውስጥ አልፎ እስከወዲያኛው ሄደ።... Read more »

የታሪክ ነጋሪው ታሪክ

 ዋለልኝ አየለ ባለፈው ረቡዕ ‹‹ዘመን በአዲስ ዘመን›› በሚል በዚሁ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንድ መጣጥፍ አውጥተን ነበር። አዲስ ዘመን ጋዜጣ የዘመን መስታወት ነው ብለናል። የዘመን መስታወት ነው ማለት በየዘመኑ የነበሩ ሁነቶችን ያሳየናል ማለት... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ለድል ታጭተዋል

ከወራት በኋላ የ2024 ኦሊምፒክን በታሪኳ ለሶስተኛ ጊዜ የምታዘጋጀው ፓሪስ ነገ ትልቁን የዳይመንድ ሊግን ውድድር ታስተናግዳለች። የዳይመንድ ሊጉ አራተኛዋ መዳረሻ ከተማ በሆነችው ፓሪስ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ከመላው ዓለም የተወጣጡ በርካታ ምርጥ አትሌቶች በተለያዩ... Read more »