የዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ከ30 አመታት በፊት የተከወኑ አገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮችን በብዛት ይዳስሳል። የደርግ መንግስት ወድቆ የኢህዴግ መንግስት ዙፋኑን ሲረከብ በአገር ደረጃ የተካሄደ የእርቀ ሰላም ጉባኤን አስመልክቶ የወጡ ዘገባዎች ምን ይመስሉ... Read more »
በ2016 የውድድር ዓመት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሚታዩ አዳጊ ክለቦች መካከል አንዱ ሻሸመኔ ከተማ ነው። በሶስት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ በቆየው ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን ከሆኑት ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሻሸመኔ ከተማ በአሰልጣኝ ጸጋዬ... Read more »
በሀገራችን ቀደም ሲል የእጅ ጥበበኛው የሚያበረታታው አልነበረም፤ ኑሮውንም በመገለል ነበር የሚመራው። ይህ ሁኔታ ሙያውን ለማቆየትም ሆነ ለማሳደግ ሳያስችል ኖሯል። ሙያተኛውም በሙያው ተገቢውን ጥቅም ሳያገኝበት ዘመናት አልፈዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ነገሮች ተቀይረዋል።... Read more »
ውድድር ከጀመረ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፤ ዛሬም ድረስ ግን ሳይታክት በታላላቅ የውድድር መድረኮች መሮጡን ቀጥሏል፡፡ በዚህም ጎልሶ እንካን የትልልቅ መገናኛ ብዙሃን ትኩረት ሳይስብ ቀርቶ አያውቅም። የረጅም ርቀት፣ የመምና አገር አቋራጭ ውድድሮች... Read more »
የኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ በአገራቸው ብቻ የተወሰነ አይደለም።በጠላት አገር አደባባይ እንደ አንበሳ ሞገሳቸውን የሚያሳዩ ናቸው።ከ85 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 7 ቀን 1930 ዓ.ም ኢትዮጵያዊው ጀግና ዘርዓይ ደረስ በጣሊያን ሮም አደባባይ የጣሊያንን ሕዝብ... Read more »
ኪነጥበብ ለአንድ አገር የቱሪዝም እድገት ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ የቱባ ባህል ባለቤት ለሆኑ አገራት የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ ነው፡፡ ለዘርፉ ትኩረት ተሰጥቶት ከተሰራ ህብረተሰቡ ባህሉ፣ ወጉን፣ እሴቶቹንና ታሪኩን ጠብቆ ለትውልድ... Read more »
የ2023 የዓለም ስፔሻል ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ በጀርመኗ በርሊን ከተማ ለዘጠን ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል፡፡ በዘንድሮ ውድድር ከ190 ሀገራት የተወጣጡ 7000 የአእምሮ ውስንነት ያለባቸው አትሌቶች በ26 የስፖርቶች ዓይነቶች በሁለቱም ጾታ ውድድራቸውን ያደርጋሉ፡፡ ኢትዮጵያም... Read more »
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከግንቦት 29 እስከ ሰኔ 4 2015 ዓ.ም በመከላከያ ፋውንዴሽን አዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ቀጣና አራት (ሪጅን4) የጎልፍ ስፖርት ቻምፒዮና በስኬት ተጠናቋል፡፡ የኢትዮጵያ ጎልፍ አሶሴሽን ከዝግጅቱና ውድድሩ በርካታ... Read more »
እንባቆም እባላለሁ፤ በህይወት ያለሁ ታሪካዊ ሰው ነኝ፡፡ በእርግጥ አባቴ የብዙ አጋጣሚዎች ባለቤት እንደሆነ ነግሮኛል፡፡ እናቴን እንኳን የተዋወቃት ሰርግ ቤት ወጥ ጨላፊ ሆና ስታሳልፍ እንደነበር አጫውቶኛል። ታላቅ ወንድሜ ሳይቀር ከሚስቱ ጋር ለቁም ነገር... Read more »
ኢትዮጵያዊው ጀግና አትሌት ለሜቻ ግርማ ከወራት በፊት በፈረንሳይ ሌቪን የቤት ውስጥ ውድድር ያሻሻለው የሦስት ሺ ሜትር መሰናክል የዓለም ክብረወሰን ፀድቋል። ለሜቻ ለሃያ አምስት ዓመታት ሳይደፈር የቆየውን የርቀቱን የቤት ውስጥ የዓለም ክብረወሰን በ7:23.81... Read more »