ሁለቱ ሰኔዎች

 ‹‹ሰኔ እና ሰኞ›› እንዳንለው ሁለቱም ክስተቶች በዕለተ ቅዳሜ የተከሰቱ ናቸው። የታሪክ ግጥምጥሞሽ አንዳንዴ እንዲህ ነው! በግንቦት ወር ውስጥ የኢህአዴግና የደርግን የታሪክ ግጥምጥሞሽ ስናስታውስ ነበር። እነሆ በሰኔ ወር ውስጥ ደግሞ የብልጽግና የታሪክ አጋጣሚዎች... Read more »

የሰኔ 15 የከፍተኛ አመራሮችና የጦር መኮንኖች ግድያ

 ቅጽበትም የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠባቂዎች ዶክተር ዐቢይን ዙሪያቸውን በመክበብ እያጣደፉ ከመድረክ ይዘዋቸው በመውረድ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አቀኑ። ቦንቡ በፈነዳበት የመድረኩ አቅራቢያ ትርምስ በመፈጠሩ የጸጥታ ሰራተኞች ተሰማርተው ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ለመርዳት ጥረት... Read more »

የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

የታሪካዊውን አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰብያ የሆነው የማራቶን ውድድር በነገው ለ39ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ውድድሩ ነገ ከጠዋት 12፡00 ጀምሮ መነሻውንና መድረሻውን ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ አካባቢ በማድረግ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሰጠው... Read more »

ጉዳይ ገዳይ ምን ሊጋብዘኝ ይሆን?

ከጠዋቱ 1:30 አካባቢ ይሆናል። ከሰርቪስ ወርጄ በፈጣን እርምጃ ወደ ቢሮ ልገባ እየገሰገስኩ ነበር። ከኋላየ ‹‹እህት›› የሚል ድምፅ ሰማሁ፣ ጥሪው እኔን የሚመለከት ስላልመሰለኝ ወደኋላ ሳልዞር መራመዴን ቀጠልኩኝ። ሁለተኛ ሲጠራኝ ግን እሱም ከኔ እኩል... Read more »

የማሠልጠኛ ማዕከላት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል

3ኛው የኢትዮጵያ ማሠልጠኛ ማዕከላት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከትላንት በስትያ ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። ውድድሩ ሦስተኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን በነገው ዕለት ይጠናቀቃል። ሻምፒዮናው በማሠልጠኛ ማዕከላት ውስጥ ሥልጠናቸውን በመከታተል ላይ ለሚገኙ አትሌቶች... Read more »

ዓርብ ማታ

ዓርብ የገድ ቀኔ ነው። ዓርብ መጥቶ ሳይቀናኝ ቀርቶ አያውቅም። በረከቶቼ ሁሉ ዓርብ እለት የተዋወኳቸው ናቸው። አያቴ ታዲያ ዓርብን አትወደውም። ዓርብ ምን እንዳደረጋት እንጃ ምንም ይሁን ዛሬ ዓርብ ነው የምትለው ፈሊጥ አላት። እኔን... Read more »

 መስማት የተሳናቸው ስፖርቶች ፌዴሬሽን  በበጀት እጥረት ውድድሮቹን ሰረዘ

የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ስፖርቶች ፌዴሬሽን የጠረጴዛ ቴኒስና የእጅ ኳስ ቻምፒዮናን በበጀት እጥረት ማካሄድ እንዳልቻለ አስታወቀ፡፡ ችግሩን ለመቅረፍ ለክልሎች ክትትልና ድጋፍ ማድረግ ላይ እንደሚሠራም ገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ስፖርቶች ፌዴሬሽን የሚዘጋጁ ውድድሮች ዓላማቸው... Read more »

 ዘመን አይሽሬው የሥነ-ጽሁፍ ፈርጥ በቲያትር

በተባ ብዕሩ ዘመን አይሽሬ የስነ ጽሁፍ ሥራዎችን ለተደራሲን አቅርቧል፡፡ በቀደምት መጽሔቶችና ጋዜጦች ልዩ ልዩ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ጽሁፎችን ለአንባቢያን ጀባ ብሏል፡፡ በውጭ አገራት ተምረው ከመጡ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን... Read more »

እንቅፋት የገጠመው የዋልያዎቹ የአሜሪካ ጉዞ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ ተስፋ መጨለሙን ተከትሎ ቀሪዎቹ ሁለት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከመርሃግብር ማሟያና ለክብር ከመፋለም የዘለለ ትርጉም አይኖራቸውም። ዋልያዎቹን በተመለከተ ከማጣሪያ ጨዋታዎቹ ይልቅ አንድ ጉዳይ የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ ስቧል። ይህም... Read more »

ሉሲዎች ለኦሊምፒክ ማጣሪያ ዝግጅት ተጠሩ

 በ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ከቻድ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ሊሲዎቹ) ዝግጅታቸውን ቀደም ብለው በአዲስ አበባ ያደርጋሉ፡፡ ለዚህም እንዲረዳው ዋናው... Read more »