በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተንታ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ድጋፍ ከሚደረግላቸው ሰባት ማሰልጠኛ ማዕከላት አንዱ ነው፡፡ ማሰልጠኛ ማዕከሉ ሙሉ የትጥቅ ድጋፍን ጨምሮ ለአትሌቶች የላብ መተኪያ እና ለአሰልጣኞች የደመወዝ ክፍያ ከፌዴሬሽኑ ያገኛል። ይህ... Read more »
የፕየሞንቴው መስፍን የጣሊያን መንግሥት አልጋ ወራሽ ባለቤት በመውለዷ በአዲስ አበባ ገነተ ልዑል ግቢ ውስጥ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ድግስ ተደግሷል። ሕዝቡም በቦታወ ተሰብስቧል። ግራዚያኒ ሰገነቱ ላይ ንግግር እያደረገ በነበረበት ወቅት ሞገስ... Read more »
የሰኔ እና የመስከረም ወር ከትምህርት ጋር በጥብቅ ይቆራኛሉ። መስከረም የትምህርት መጀመሪያ ነው፤ ሰኔ ደግሞ መጨረሻ። በመስከረም ተማሪዎች ለመገናኘት ይነፋፈቃሉ፤ በሰኔ ደግሞ ከትምህርት እፎይ ብለው ትንሽ ዘና ለማለት የሚጓጓበት ነው። የሰኔ ወር አገር... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም ታላላቅ የስፖርት ውድድር መድረኮች ውጤታማ ሆና ሰንደቅ ዓላማዋ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረገው አትሌቲክስ ነው። ይህ ስፖርት በዓለም አትሌቶች አበረታች ቅመሞችና መድኃኒቶች (በዶፒንግ) ተጠቃሚነት ምክንያት አደጋ ውስጥ መግባቱ ይታወቃል። ይህ አደጋ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምድ ከበርካታ ዓመታት በፊት በጋዜጣው ለንባብ ከበቁ ዘገባዎ መካከል በብዛት ወንጀል ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩትን መራርጠናል:: ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮችም ተካተዋል:: ከእነዚህም መካከል የሰማዕታት ሐውልት ስለ መመረቁ ፣... Read more »
የታሪካዊው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የማራቶን ውድድር ትናንት ለ39ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በ42 ኪሎ ሜትር ፉክክሩ መቻል በወንዶች አጠቃላይ አሸናፊ ሲሆን በሴቶች ኦሮሚያ ፖሊስ አሸናፊ ሆኗል። የወንዶቹን ፉክክር ፌደራል ፖሊስ... Read more »
አዋጅና ሕግ፣ ደንብና መመሪያ ሲወጣ ያለአንዳች ሰበብና ምክንያት አይደለም።ጉዳዩ ትኩረት ተሰጥቶት በአስፈላጊነቱ ታምኖበት እንጂ ። ይህ በድንጋጌ ሰፍሮ አግባብ ባለው መመሪያ የሚዘጋጅ ህግ ደግሞ በአግባቡ ተፈጻሚ ይሆን ዘንድ የግድ ይላል፡፡ እንደ እኔ... Read more »
ከውጭ የሚገቡ ምርቶች ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪን የሚጠይቁ እንደመሆናቸው በሀገር ኢኮኖሚ ላይ የራሳቸውን አሉታዊ ተፅእኖ ያሳደራሉ።በኢትዮጵያም ይህን ጫና ለመቀነስ እንደ ሀገር ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት የሚያስችሉ ተኪ ምርቶች ማምረት ላይ ትኩረት... Read more »
ዓለም ሳትሰለጥን ጀምሮ የዘረኝነት መንፈስ የተጣባቸው ሰዎች ጥቁሮች ላይ የሚፈፅሙት ፀያፍ ተግባር ዛሬም ዓለም ሰልጥኖ ለጥቃቅን እንሰሳት መብት በሚሟገትበት ዘመን እንኳን መቅረት አልቻለም። የጥቁሮችን ስኬት ለመቀበል የሚተናነቃቸው ዛሬም በእግር ኳሱ ዓለም በየስቴድየሞቹ... Read more »
መልከ ሙሴ እንደ ሙሴ ሆነው መሩት ስንቱን ጊዜ በእጆች እጅ ውዝዋዜ አበራዩት ያን ትካዜ። ካስተማሩን ትምህርቶች ከነገሩንም ተረቶች ገና ሲሉን ልጆች ልጆች ወደድናቸው እኚያን እጆች። ከልጅነት ትዝታ ከአፍላነት ጨዋታ ካቋደሱንም ስጦታ እንዴት... Read more »