ታላቁ ሰው በጥበብ ታዛ

 የእውቀትና የጥበብ ላምባ ለኩሰው፣ የኢትዮጵያን የሥነ ጽሑፍ ዓለም ዞረዋታል ለማለት ከሚያስደፍር ልዩ ተሰጥኦ ጋር ተወልደው፣ ኖረውና እንደ ኦሪዮን ኮከብ የሚያበሩ ሥራቸውን አኑረውልን ሄደዋል። ታላቁ ኢትዮጵያዊ የክብር ዶክተር ከበደ ሚካኤል። የተሰጥኦ ገጸ በረከቶቻቸው... Read more »

 የመጀመሪያው የተጻፈ ሕገ መንግሥት

 ኢትዮጵያ እንደ ብዙዎቹ የአውሮፓና ሌሎች ዓለም ሀገራት ለረጅም ዘመን በንጉሣዊ ሥርዓት ስትተዳደር የኖረች አገር ናት።በእነዚህ ንጉሣዊ ሥርዓቶች ዘመን የነበረው አስተዳደር ብዙውን ዘመን በተጻፈ ዘመናዊ ሕገ መንግሥት አልነበረም፡፡ ሆኖም ግን ኢትዮጵያ የተጻፈ ዘመናዊ... Read more »

ሉሲዎቹ ነገ የመልስ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ

አፍሪካን በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ በሴቶች እግር ኳስ ከሚወክሉት ሁለት ሀገራት መካከል አንዱ ለመሆን እየተካሄደ በሚገኘው የማጣሪያ ውድድር፤ ወደ ሁለተኛ ዙር የሚያልፉ ቡድኖች እየተለዩ ይገኛሉ። ነገ በሚኖረው የጨዋታ መርሐ ግብርም ኢትዮጵያ እና ተጋጣሚዋ... Read more »

የአካል ማጎልመሻ ትምህርት የት ገባ?

 አንዳንዴ “ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ” የሚባለው ዝም ብሎ ከሜዳ ተነስቶ አይመስለኝም። ሁሉም ድሮ ቀረ የሚሉ ሰዎች የአሁኑን ዘመን በማጣጣል የድሮውን ናፍቂ ተደርገው የሚታዩበት አጋጣሚ ብዙ ቢሆንም ድሮ ቀረ እንድንል የሚያስገድዱ በርካታ ጉዳዮች... Read more »

የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ክለቦች ቻምፒዮና ተጠናቀቀ

ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የ2015 ዓ.ም የክለቦች ቻምፒዮና ትናንት ተጠናቋል። ቻምፒዮናው ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአራት ኪሎ ስፖርትና ትምህርት ስልጠና ማዕከል ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል። የቻምፒዮናው... Read more »

ሉሲዎቹ የመጀመሪያውን የኦሊምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከቻድ አቻቸው ጋር የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ዘጠኝ ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም ያከናውናሉ። ጨዋታውንና የቡድኑን ዝግጅት አስመልክተው አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ትናንት በኢትዮጵያ እግር... Read more »

ኪነ ጥበብ ወደ ክብሩ

ለብዙ ዓመታት ጋዜጦች፣ መጽሔቶች፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የኢትዮጵያን ፊልም ሲወርዱበት ቆይተዋል፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ መገናኛ ብዙኃኑ የህዝቡን ምሬት ተከትለው ነው፡፡ ሁለትና ሦስት ሆነው ከሚቀመጡበት የካፌ ጠረጴዛ እስከ ትልልቅ መድረኮች ድረስ የኢትዮጵያ ፊልምና... Read more »

የኢትዮጵያ ዋንጫ ዳግም ወደ ውድድር ይመለሳል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቋርጦ የቆየውን የኢትዮጵያ ዋንጫ በመጪው ዓመት ሊያስጀምር መሆኑን አሳውቋል:: ፌዴሬሽኑ ከሰሞኑ ባደረገው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ቁልፍ ውሳኔዎችን አሳልፏል:: በአዲስ አበባ ከተማ ክለቦች መካከል በ1937 ዓ.ም መካሄድ... Read more »

ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ብሩንዲን ይገጥማሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በመጪው ዓመት በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ለማለፍ በማጣሪያው የሚገጥሙትን ቡድን አውቀዋል፡፡ የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከቡሩንዲ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ጋር ያደርጋሉ፡፡ በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት... Read more »

 ለፋሽን ኢንደስትሪው መስፋፋት የኢንተርፕራይዞች ሚና

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በፋሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል ከማፍራት ባሻገር በየጊዜው የሚሰሯቸው የፋሽን አልባሳት ጥቅም ላይ እንዲውሉ ሲደረግ አይታይም፡፡ ተቋማቱ በቆዳ፣ በጨርቃ ጨርቅ /በቴክስታይል/ እና በጋርመንት (አልባሳት) ዘርፍ የሚሰሯቸው ሥራዎች ለበዓል... Read more »