ለዛሬው አምዳችን የምትሆነንን ስንቅ ፍለጋ ማረፊያችንን ከ1950ዎቹ መገባደጃ ላይ አድርገናል። ሞቻለሁ ብሎ የተናዘዘው የ16 ዓመቱ ታዳጊ ድኖ ለፍርድ ቀርቧል፤ 1958 ዓ.ም ስለተጠለፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የወጣ አንድ ዘገባ፤ እንዲሁም በጳውሎስ ኞኞ... Read more »
የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የሚመሩትን ፕሮግራም ‹‹እየተዝናናችሁ የምትማሩበት›› ሲሉ እንሰማለን። እንደዚህ ብለው ግን የሚነግሩን ስለአንዲት የውጭ አገር ዝነኛ አርቲስት የእርግዝና ድግስ (ቤቢ ሻወር) ሊሆን ይችላል፡፡ በበኩሌ አያዝናናኝም፤ አያስተምረኝምም። እየተዝናኑ መማር ያልኩት ለተማሪዎች... Read more »
ስለፋሽን ስናነሳ ሞዴሊንግን ማንሳት የግድ ይለናል። የፋሽንና ሞዴሊንግ ሙያ ተመጋጋቢ የሆኑ ሙያዎች ናቸው፡፡ ፋሽን የምንላቸው በዲዛይነሮች አምረው የሚሠሩ ነገሮች ሲሆኑ፤ እነዚህ የፋሽን ዲዛይነሮች የሠሯቸው ሥራዎች ለእይታ ለማብቃት ደግሞ የሞዴሊንግ ሙያ በእጅጉ ያስፈልጋል፡፡... Read more »
“ችሎታ አለኝ የምትሉ አንድ አምስት ልጆች ከመጣቹህ ይበቃል፤ እኛ ጦር አይደለም የምናሰለጥነው። ደህና ደህና አንድ አምስት ልጆች ካሉ ይበቃል።” ይህ ንግግር የዛሬውን እንግዳችንና እውቅ ተዋናይ ወደ ጥበቡ ዓለም የጠራች ታሪካዊ ንግግር ናት።... Read more »
የታሪክ አንዱ ጠቀሜታው ጥሩ ነገሮችን ለማስቀጠል፣ ከመጥፎ አጋጣሚዎች ደግሞ ለመማር ክስተቶችን ማስታወሱ ነው። በተለይም የክስተቶች ታሪክ ደግሞ በወቅቱ የነበሩ ሁነቶችን ስለሚያስታውስ ሰዎች ወደ ኋላ መለስ ብለው ‹‹ለካ እንዲህ ሆኖ ነበር›› ይላሉ። ከእነዚህ... Read more »
በከተማችን አንዳንድ ስፍራዎች በመኪና ጉዞ ሲጀምሩ ሁሌም በምቾት ላይሆን ይችላል። አንዳንዴ የመንገዱ ደህንነት ከሥጋት ይጥላል። በተለይ የተሳፈሩበት መኪና ታክሲ ከሆነ መሳቀቁ አያድርስ ነው። ደርሶ በአየር ላይ ይበር የሚመስለው መኪና ያሉበትን ያስረሳዎታል፡፡ በፍጥነቱ... Read more »
ከጥበብ ጀምበር ወዲህ ማዶ በርካታ ጠቢባን ከአንዲት ጣራ ስር ተሰባስበዋል። ገጣሚያን፣ ደራሲያን እንዲሁም ሃያሲያን ሁሉንም አንድ ጉዳይ አገናኝቷቸዋል። የአራት ኪሎዋ አብርሆት አዳራሽ ደግሞ የጥበብ ድግሷን ደግሳ እንግዶቿን ለማስተናገድ ወገቧን ታጥቃ ሽር ጉድ... Read more »
ለመስክ ሥራ ከአዲስ አበባ ውጭ ቆይቼ ስመለስ የሚያጋጠመኝ ችግር ነው። የመስክ ጉዞ ጣጣ ስለሚበዛበት አዲስ አበባ ስንገባ ይመሻል። የአዲስ አበባ መንገድ ደግሞ የተዘጋጋ ስለሆነ ቤት ለመድረስ የበለጠ ይመሻል። ከቤቴ አካባቢ ስደርስ ሱቅ... Read more »
በርካታ ዓመታትን ወደ ኋላ መለስ ብለን በኢትዮጵያ ምን ዓይነት ኩነቶች እንደነበሩ የምናስታውስበት አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ለዛሬ በርከት ያሉ ጉዳዮችን ያስቃኘናል፡፡ ለዚህም በተለይም በ1950ዎቹና 70ዎቹ የነበሩ ዘገባዎችን መርጠናል፡፡ ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል የግርማዊ... Read more »
የሰለጠነ ተቋምን የሚፈጥረው የሰለጠነ ዜጋ ነው። እንዳለመታደል ሆኖ የሰለጠነ ዜጋም የሰለጠነ ተቋምም የለንም። የሰለጠነ ተቋም ባለመኖሩ ምክንያት ብዙ ብልሹ ነገሮች ይታያሉ። አገልግሎቱን የሚሰጡ አገልጋዮችም ሆኑ ተገልጋዮች ላይ ያልሰለጠኑ ምልክቶች ይታያሉ። ነገሩን ያስታወሰኝ... Read more »