አዲስ ዘመን ድሮ

በአንድ ወቅት በሀገራችን ካለ አንድ በረሃማ ሥፍራ የጥንታዊ የኢትዮጵያ ታሪክ እንዲሁም ሌላ እኛ የማናውቀው ሰው መሰል ፍጡርም በውስጡ እንዳለ ጭምጭምታዎች ከአይን እማኞች ተደምጠው ነበር። ስለዚህ ጉዳይ በወቅቱ ምን ተብሎ ይሆን..“አዲስ ዘመን ድሮ”... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

 ለቀስተኛው ተሰባስቦ ደረቱን እየደቃ በማልቀስ ላይ ሳለ፤ የሞቱት አዛውንት በድንገት ተነስተው የተሰበሰበውን ሕዝብ በማየት በአግራሞት ‹‹ምንድነው ጉዱ›› ሲሉ ሟች መልሰው ጠይቀዋል….እንዴትስ ሊሆን ቻለ? አዲስ ዘመን ድሮ ለየት ያለ ጉዳይ ይነግረናል፡፡ ለዛሬ መልሶ... Read more »

 ክረምቱን – በክረምት

 በእኔ እይታ ክረምት ሲባል ከራሱ ውበትና ትዝታ ጋር ይታወሳል፡፡ ሰኔ ‹‹ግም›› ሲል አንስቶ በዝናብ የሚርሰው የደረቅ አፈር ሽታ ስሜቱ የተለየ ነው። በጋውን ክው ብሎ የከረመው መሬት አቧራውን ከልቶ ከእርጥበት ሲዋሀድ ሽታው ልዩ... Read more »

 ክረምት እና የጸጉር ውበት

ጸጉር አንዱ የውበት መገለጫ ነው፡፡ ስለ ውበት ስናስብ የጸጉር ውበት ዘንፋላነቱን፣ ልስላሴውንና መሰል ነገሮቹን በመገለጫነት ማንሳታችን አይቀርም። ቆንጆ የምንላቸውን ሰዎች እንኳን ጸጉር ከሌላቸው ከውበታቸው አንዳች ነገር የጎደለ ያህል ይሰማናል፡፡ ጸጉር የውበት መገለጫ... Read more »

 የ13 ወር ፀጋ እና የቱሪዝም አባት

የነሐሴ ወር የመጀመሪያው ሳምንት ላይ እንገኛለን።የነሐሴ ወር በኢትዮጵያ ታሪካዊ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሯዊ ክስተቶች የሚበዙበት ነው። ብዙ የባህልና ቱሪዝም ሁነቶች የሚከናወኑበት ነው። ወዲህ ደግሞ የአዲስ ዘመን መቀበያ ዋዜማ ነው። የተሰናባች ዓመት የመጨረሻው ወር... Read more »

 የቱሪዝም ዘርፍ የትኩረት አቅጣጫዎችና አፈጻጸሙ

የኢትዮጵያ መንግሥት የብዝኃ ኢኮኖሚው ምሰሶ ከሆኑት ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን እና የአይሲቲ ዘርፎች መካከል ቱሪዝምን አካቶታል። በዘርፉ ሰፊ የሥራ እድል መፍጠር፣ ጠንካራ የኢኮኖሚ መሰረት መገንባት እንደሚቻልም ታምኖበት ላለፉት ሁለት ዓመታት ሰፋፊ ስራዎች ሲሰራ... Read more »

 እኛና ሥነምግባር . . .

የሰው ልጅ መኖር እስካላቆመ ድረስ መንቀሳቀሱ ግድ ነው። እንደኔ ሀሳብ እንቅስቃሴ የሚያቆመው የሰው ልጅ እስተንፋስ ሲያቆም ብቻ ነው። ታዲያ ይህንን፣ የሕይወታችን አካል የሆነውን እንቅስቃሴያችንን ስናስብ ብዙ የመጓጓዣ አማራጮች ትዝ ይሉናል። ለዛሬ ግን... Read more »

 ድርና ማግ

ተፈጥሮዋ እንደ ጀምበር ነው። ዝም ብላ የምትደምቅ። የምትፋጅ። ቀይ ናት፤ እንደ ጀምበር። ቀና ያለን ሁሉ የሚረመርም እሳታማ ውበት አላት። ሳያት የጀምበር መሀሉን፤ ከዋክብቶች ያደመቁትን ብራ ሰማይ ትመስለኛለች። ሳያት ክረምት ያለመለመው ጠልና ጤዛ... Read more »

 በዋዜማው ምሽት

ጊዜው በዱላ ቅብብሎሽ እየሮጠ አንዱ ሌላውን ለመተካት በማኮብኮብ ላይ ናቸው። 2015 ግብሩን አጠናቆ ለ2016 ለመስጠት በማቀዝቀዝ፤ 2016ም በማሟሟቅ ስለመሆኑ ባወራ ለቀባሪ መርዶ እንደማርዳት ነውና ነገር ግን ከበስተጀርባ በአዲስ ዓመት አዲስ ነገር መኖሩ... Read more »

 ሕጋዊ የመሰሉ ሌብነቶች

ሰሞኑን ሰፈራችን ለተከታታይ አምስት ቀናት ያህል መብራት ጠፋ። በመሃል ለትንሽ ደቂቃዎች፣ ቢበዛ ለሰዓታት ይመጣና ድጋሚ ይጠፋል። መብራት የጠፋባቸው ቤቶች በጣም ጥቂት ናቸው። ያው የተለመደው የመብራት መቆራረጥ ነው በሚል ከዛሬ ነገ ይመጣል እያልን... Read more »