የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ የእንቁጣጣሽን ዳና ተከትሎ ከአደይ አበባዎቹ መሃል እያሳለጠ በኋላኛዎቹ የዓውዳ ዓመት ትውስታዎች ላይ አርፋል። በተለያዩ መንግሥታት የሥልጣን ዘመን በተለይም ደግሞ በመጀመሪያው የሥራ ዓመታቸው ልክ በዛሬው ቀን ዓውዳ ዓመቱን አስመልክቶ... Read more »
አዲስ ዓመት መጣ፡፡ እንደተለመደውም በአዲስ መልክ አዲስ ተስፋ ልንሰንቅ ተዘጋጅተናል። መቼም የሰው ልጅን የሚያኖረው ተስፋ ነውና ተስፋ ማድረግ መልካም ነው፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ከተስፋም አልፈው እቅድ ማቀድ ሁሉ ከጀመሩ ሰንብተዋል። እሱም መልካም ነው፡፡... Read more »
እነሆ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ ነን፡፡ ኢትዮጵያውያን ይህን አዲስ ዓመት በጉጉት ይጠብቁታል፤ በዓሉን ሕብረታቸውን፣ አንድነታቸውን እና አብሮነታቸውን ለማጠናከር ከመቼውም ጊዜ በላይ ይጠቀሙበታል፡፡ በበዓላት ወቅት እየተጠራሩ አብሮ መመገብ፣ ችግረኞችን መርዳት፣ አብሮ ገበታ መቋደስ፣... Read more »
ብዙ ጊዜ የእናት አባት ቤት ጭር ለማለት አይዘገይም። የደመቀ ሁካታና ፌሽታ፣ የልጆች ጸብና ጨዋታው ሁሉም ጎጆ በያዘ ማግስት ‹‹ነበር›› ይሰኛል። ቤቱም ለዝምታ እጅ ይሰጣል፡፡ ይህ ዝምታ ግን ውሎ አድሮ በልጅ ልጆች ቡረቃ... Read more »
አንድ ለስፖርት ቅርብ ያልሆነ ሰው ‹‹አበበ ቢቂላ ምንድነው?›› ተብሎ ቢጠየቅ ‹‹ሯጭ›› ማለቱ ግልጽ ነው። ኢትዮጵያ በዓለም ታሪክ ከታወቀችባቸው እንደ ዓድዋ ያሉ ድሎች አንዱ ነው ማለት ይቻላል፤ ምክንያቱም በዓለም አደባባይ ኢትዮጵያ ስሟ የሚጠራበት... Read more »
ኢትዮጵያውያንን ልብን ለሁለት ስንጥቅ የሚያደርጉ ውብና ማራኪ የሀገር ባሕል አልባሳት ባለቤቶች ናቸው።ይህም በተለይ በበዓላት ወቅት የምንመለከተው ሀቅ ነው።ከበአላት ውጪም የእነዚህ የባህል አልባሳት ተፈላጊነት በተለይ በሰርግ ላይ እየተፈለጉ ያለበት ሁኔታ አልባሳቱ ከመቼውም ጊዜ... Read more »
የነሐሴ ጭጋግ በርግጥ ሊለቅ ስለመሆኑ ማረጋገጫው በሀገራችን የሚገኙ አብዛኞቹ የቴሌቪዥንና የሬድዮ ጣቢያዎች መተኪያ ያላገኙለትን አንድ ዜማ በተደጋጋሚ ለአየር ማብቃታቸው ነው። «ስርቅታዬ» የተሰኘው ዘፈን በመገናኛ ብዙኃኑ፤ እንዲሁም በብዙኃኑ አድማጭ ቤት መሰማቱ ለቡሄ መድረስና... Read more »
የዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ክስተቶች ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን ያስታውሱናል። ወደ ዋናው የዓለም ጦርነት ታሪክ ከመሄዳችን በፊት መጀመሪያ በዚህ ሳምንት የተከሰቱ የሀገራችን ታሪኮችን እና ሌሎች የዓለም ክስተቶችን በአጭሩ እናስታውስ። ከ92 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »
መልኳን እፈራዋለው..ሴትነቷ ያስደነብረኛል። ማለዳ የትካዜዋ መነሻ እንደሆነ በደጇ በማገድምበት ጠዋት አስተውያለሁ፡፡ ጀምበርን ተከትሎ የምትወድቅበት ትካዜ አላት፡፡ ከማለዳ ፈቀቅ ባለ የሆነ ጠዋት ላይ ስብር..ስብርብር ትላለች። ብዙ ነገሯ ያስኮበልለኛል፡፡ እሷ ባለችበት ደጅ ሳገድም በጥያቄ... Read more »
በኢትዮጵያ የኮሜዲ ጥበብ መቼ እንደተጀመረ በታሪክ ማህደር የሰፈረ ማስረጃ ባይኖርም የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ቲያትር ቤት የአሁኑ ብሔራዊ ቲያትር ጌጡ አየለን በድምፃዊነት ቀጥሮ በኮሜዲ ዘፈኖቹ በጊዜው የጥበብ አፍቃሪያንን አስፈግጓል። ምንም እንኳን የጌጡ አየለ የጊዜው... Read more »