የሰገሌ ጦርነት

በኢትዮጵያ ውስጥ ከተደረጉ የጦርነት ታሪኮች ውስጥ የሰገሌ ጦርነት አንዱ ነው። በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ከ107 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥቅምት 17 ቀን 1909 ዓ.ም የተደረገውን የሰገሌ ጦርነት ዘርዘር አድርገን እናስታውሳለን። በሌላ በኩል... Read more »

ማንን እንከተል ?

አሁን ያለንበት ዘመን ድንቃ ድንቅ ነገሮች ያሳየን ጀምሯል፡፡ አስደናቂ ታሪኮች፣ በዝና የምናውቃቸው እውነታዎች ፣ ክፉና በጎ ጉዳዮች ሁሉ ዛሬ ለጆሮና ዓይናችን ብርቅ አልሆኑም፡፡ ሁሉም በሚባልበት አግባብ ወደ እኛው ፈጥነው ይደርሳሉ፡፡ ዓለማችንን በአንድ... Read more »

 መንታ ነፍስ

ኤልሳ የዛሬ 15 ዓመት የማውቃት ሴት ናት፡፡ ይሄን ሁሉ ዘመን ኖራ እንዴት አትረሳኝም..ስለምን አትርቀኝም? እላለው፡፡ ትካዜ የሚደፍረኝ እሷ ባለችበት ትላንቴ በኩል ነኝ፡፡ በእሷ በኩል መጥቶብኝ ትካዜዬን አሸንፌው አላውቅም፡፡ ትውውቃችን እንደዘበት ነበር፡፡ አንድ... Read more »

 የማለፊያ ሠርግና ምላሽ

ወርሃ ጥቅምት እና ኪነ ጥበብ በእጅጉ የተዋደዱ ይመስላሉ። ክረምቱን አልፎ በመስከረም አደይ አበባ እያበበ የመጣው ኪነ ጥበብ፤ ባጋመስነው የጥቅምት ወር በየጥበብ ደጁ እየፈነዳ በርካታ መድረኮች ከወዲሁ ተንቆጥቁጠዋል። ከክረምቱ ብርድ ተሸሽገው ከጸሐይዋ ጋር... Read more »

 ከልጅነት እስከ እርጅና ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት

ከልጅነት እድሜያቸው ጀምሮ ሀገራቸውን ወክለው ሲከራከሩ፤ በየተሳተፉበት መድረክም ሆነ ከመሪዎች ጋር በሚያደርጉት ንግግር ከአላማቸው ዝንፍ ሳይሉ ከሀገርና ከወገን ጎን ቆመው አልፈዋል። የሀገራቸውን ክብር ለማስጠበቅም ይጠቅማል ብለው የሚያስቡትን መንገድ ሁሉ ይጓዛሉ። እውቀታቸውን ተጠቅመው... Read more »

 ‹‹ልመና ከልክል›› የደፈጣ ለማኞች

ባለፈው ሐሙስ ነው። ማታ 11፡50 አካባቢ የመንግሥት ሠራተኞች ማመላለሻ አውቶብስ (ፐብሊክ ሰርቪስ) ለመያዝ ወደ መቆሚያ ቦታው እየሄድኩ ነው። አራት ኪሎ የሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ በር ላይ ባለው የአውቶብስ መቆሚያ ቦታ ላይ አንድ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በሆነ ወቅት የተፈጠረን አንድ ጉዳይ ጥሩም ይሁን መጥፎ ዛሬ ላይ ዳግም ባልጠበቅነው አጋጣሚ ድንገት ስንሰማው ወይም ተጽፎ ስናገኘው ቀልባችንን መግዛቱ አይቀሬ ነው። ጉዳዩና ወይም ሁኔታው ሲፈጠር ከነበርን ደግሞ ‘ኧረ እኔም እኮ ነበርኩ…’... Read more »

 የቱሪዝም ሀብቶችን ለማስተዋወቅ የተዘጋጀችው የቁንጅና ውድድር አሸናፊ

ወጣት ማኅደር ፍቃዱ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው የአትሌቶች መፍለቂያ ተብላ ከምትጠራው አርሲ በቆጂ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪዋን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸር አግኝታለች። ከልጅነቷ ጀምሮ ከምታየው ነገር በመነሳት በቁንጅና ውድድር ላይ የመሳተፍ ፍላጎት ነበራት። ‹‹ቪዝት ኦሮሚያ››... Read more »

 የጥበብ ጥሪውን በጊዜ የተረዳው እጀ ወርቅ

ጥቅምት 7 ቀን 1960 ዓ.ም በአዲስ አበባ አብነት በኪራይ ቤት ውስጥ መኖሪያቸውን ላደረጉት የሁለት ወንድ ልጆች እናትና አባት ቤተሰቦች ተጨማሪ ወንድ ልጅ በማግኘታቸው መንደሩን ሳይቀር እልል ያስባለ ነው። ያኔ ሁሉም ቢደሰትም ኢትዮጵያ... Read more »

ሁለቱ ከያኒዎች

 አንዳንድ የኪነ ጥበብ ሥራዎች የሀገር ታሪክ ይሆናሉ፤ ሀገርን ያስተዋውቃሉ። ከእነዚህ የኪነ ጥበብ ሰዎች ውስጥ ባለቅኔ፣ ሰዓሊ፣ ገጣሚ.. የሆነው ገብረክርስቶስ ደስታ እና የቤተ ክህነት ሊቅ፣ ደራሲ፣ አርበኛ፣ መምህር፣ ዲፕሎማት … የነበሩት የክብር ዶክተር... Read more »