የፋሽን ኢንዱስትሪውን የሚያነቃቁት የንግድ ትርኢቶች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የፋሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ መነቃቃት እያሳየ መጥቷል፡፡ ለዚህም በቅርብ በኢትዮጵያ የተካሄደውን ዘጠነኛውን የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ (ASFW) የንግድ ትርዒት በማሳያነት ማንሳት ይቻላል፡፡ በዚህ ዓለም አቀፍ ንግድ ትርዒት ላይ... Read more »

የሕይወት ቀለም

ነገ ልደቱ ነው..ልደቱ ሲቀርብ ደስ አይለውም:: በልደቱ ፊትና ኋላ ውስጥ ሠላም የለውም..ኀዘንተኛ ነው:: የሕይወቱ ውብ ቀለም መደብዘዝ የሚጀምረው በዚህ ሰሞን ነው:: በሕይወቱ ምርጥ የሚለውን ነገር በልደቱ ማግስት ያጣ ነው:: አሁንም የሆነ ነገር... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የሰሜን ኬንያ ሶማሌዎች ያብጣሉ፡፡ ምን ይሆን የሚያሳብጣቸው? ምላሹን “አዲስ ዘመን” ድሮ ይነግረናል። ካቲካላ ያስከተለው ጠንቅ በህጻናቱ… በሌላ በኩል ደግሞ ጓደኛውን ገድሎ ለጅብ ስለሰጠው ግለሰብ የወጣ መረጃም አለ፡፡ “…እንዲያው ሴቶች በድፍረትና በይሉኝታ ማጣት... Read more »

ቆዳና ጸጉር ለመንከባከብ የሚያገለግሉ ተኪ ምርቶች

በሀገራችን ቆዳንና ጸጉርን ለመንከባከብ የሚያገለግሉ የተለያዩ የምርት ዓይነቶች ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ ከእነዚህ ምርቶች አብዛኞቹ በፋብሪካ የተቀነባበሩና ከውጭ ሀገር የሚገቡ ናቸው። ተጠቃሚዎችም እነዚህን ምርቶች ከገበያ ላይ ገዝተው ይጠቀማሉ፡፡ ለዚህም ዋነኛው ምክንያት በሀገር ውስጥ... Read more »

ዘናጩ ቴስ- ከአዲስ አበባ እስከ ቬሮና

እሱ በሥራው ልክ፣ ለሀገሩ ባለው መቆርቆር ልክ በሀገሩ አልታወቀም:: ግን ሙዚቃዎቹን ዘፈን አልሰማም የሚል ሰው እራሱ ያውቃቸዋል:: በተለይ የተወሰኑ ሙዚቃዎቹን አለማወቅ አይችልም:: ያኔ እንዳሁኑ የመገናኛ ብዙኃን ሳይበዙ አንድ ለእናቱ በነበረው የኢትዮጵያ ሬድዮ... Read more »

ባለ ገድሏ ሸዋረገድ ገድሌ

በታሪክ ውስጥ የአርበኝነት ተጋድሎ ሰፊ ቦታ አለው፤ ምክንያቱም የሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ነው:: በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ የሚጠቀሰው ደግሞ አፍሪካ ውስጥ ሆና ቅኝ ያልተገዛች ነፃ ሀገር መሆኗ ነው:: ለአውሮፓ አገራት ቢሆን... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 አዲስ ዘመን ድሮ፤ ዛሬም ለየት ያሉና ‘ወቸው ጉድ!’ የሚያስብሉ ብዙ ጉዳዮችን ይዞ ቀርቧል። በደቡባዊው የአፍሪካ ክፍለ ሀገራት የሚገኙ ባለሥልጣናት የስብሰባ አጀንዳቸው አቦሸማኔ የተሰኘው የዱር አራዊት ሆኗል። አቦሸማኔ የስብሰባው ርዕሰ ጉዳይ ለመሆን ያበቃውስ... Read more »

 አለባበስን ሙሉ የሚያደርጉ ጌጣጌጦች

ስለ አለባበስ ውበት ስናነሳ እንደተጨማሪ መዋቢያ የሚያገለግሉት የጌጣጌጦች ጉዳይ መነሳቱ አይቀሬ ነው። በአለባበሳችን የቱንም ያህል ብንዘንጥ፤ ከአለባበሳችን ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል ጌጣጌጥ እስካልተጠቀምን ድረስ የሆነ የጎደለ ነገር ያለ ያህል ይሰማናል። የተለያዩ በዓላት... Read more »

 በኦሮሚያ ክልል – ለልማት የተመረጡ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ስፍራዎች

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ የሰጠውን ልዩ ትኩረት ተከትሎ መነቃቃቶች እየታዩ ናቸው። በመዳረሻ ልማት ግንባታ፣ በገበያና ማስተዋወቅ እንዲሁም አዳዲስ የመስህብ ስፍራዎች ተጨማሪ የዘርፉን አቅም እንዲገነቡ ከማድረግ አንስቶ ልዩ ልዩ ለውጦች እየተደረጉ... Read more »

 ጭር ሲል የማይወደው ሠዓሊ

የዘወትር ትራንስፖርቱ የኤሌክትሪክ ሞተር ነው። ግን ሞተሩን በአዲስነቱ ከገበያ አልገዛውም። ከቀድሞ ባለቤቱ ጋር እያለ ከፍተኛ አደጋ ደርሶበት ከጥቅም ውጭ መሆኑን ብዙዎች ተስማምተውበታል። የኤሌክትሪክ ሞተሩ ነብስ ዘርቶ ያገለግላል ብሎ ያልጠበቀው የቀድሞ ባለቤትም ለሠዓሊ... Read more »