አዲስ ዘመን ትናንት፤ ዛሬና ነገም ጭምር ነው። ታሪክና ክስተት ሁነትና አጋጣሚዎች ሁሉም ከአዲስ ዘመን ትናንቶች ይቀዳሉ። አዲስ ዘመን ድሮ ዛሬም የሚነግረን ይህንኑ ነው። 1960ዎቹ በተለይም 1966 የዛሬው ምንጫችን ግዙፍ ኩሬ ነው። ኢትዮጵያ... Read more »
የሀገራችን የአልባሳት ዘርፍ መነቃቃት እየታየበት ነው፤ በተለይ የባህል አልባሳት እና የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ምርቶች በስፋት እየተመረቱ ለገበያ እየቀረቡ ናቸው፤ በሀገር ውስጥ በሀገር ባህል አልባሳት አጠቃቀም ላይ የአመለካከት ለውጥ መምጣቱን ይጠቁማሉ፡፡ የአልባሳቱ ለተለያዩ... Read more »
በኪነ-ጥበብ ዘርፍ ሁለገብነት ይሉት ካለ እሱ የዛሬ የዝነኞች ገጽ እንግዳችን ተስፋዬ ማሞን ይገልጸዋል። የግጥም፣ የልብወለድ፣ የሬዲዮና የቲቪ ድራማ ብሎም የፊልም ደራሲ ነው። ግሩም አዘጋጅ፤ የማስታወቂያ ባለሙያ፣ የመድረክ መሪ፣ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ፣ ፕሮዲዩሰር... Read more »
ኢትዮጵያ ከዓለም ኃያላን ሀገራት ጋር ያደረገችው የጦርነትም ሆነ የዲፕሎማሲ ድል ለዛሬው ትውልድ ወኔ ይሆናል። ለዚህም ነው ከኃያላን ሀገራት ጋር በጦርነትም ሆነ በዲፕሎማሲ ተዋግታ እና ተከራክራ ያገኘቻቸውን ድሎች የምናስታውስ። ከእነዚህ ድሎች አንዱ የዓድዋው... Read more »
አዲስ ዘመን ትናንት እንደምን ሰነበተ እያልን ከትውስታ ማህደሩ ቀንጨብ በማድረግ በአዲስ ዘመን ድሮ እናስታውሳቸው ዘንድ ወደናል፡፡ 1965ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነውን የቦይንግ አውሮፕላን የመጥለፍ ሙከራ ስላደረጉት ወንበዴዎች ከፖሊስ የተሰጠ መግለጫ፣ ባላገሮችን... Read more »
በሀገራችን አብዛኛዎቹ ሰዎች ለማጌጥ ከሚመርጡት የማዕድን ዓይነቶች ወርቅና ብር በብዛት ይጠቀሳሉ። ሆኖም ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ የማዕድን ዓይነት ለጌጣጌጥ ይውላሉ። ማዕድናቱ የተለያዩ ዓይነት ሲሆኑ ጌጣጌጦችን በማስዋብ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ወቅቱን... Read more »
በ1992 ዓ.ም በአንደኛው ሰንበት ማለዳ ላይ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የአዲሱ ገበያ መንደር አብዛኛው ነዋሪ ጆሮውን ከኢትዮጵያ ሬዲዮ ደግኖ የሚተላለፈውን “የማዕበል ዋናተኞች” የተሰኘውን ተከታታይ ድራማ እስኪጀምር በጉጉት በመጠበቅ ላይ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ ከድራማው... Read more »
ኢትዮጵያ ነፃነትን ለዓለም በማስተማር ደማቅ ታሪክ አላት:: ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አሸናፊ የሆኑት የዓለም ልዕለ ኃያል የተባሉ አራቱ ሀገራት (አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ሶቪየት ሕብረት) የጣሊያን ቅኝ ግዛት የነበሩት ሀገራት እንዴት ይሁኑ?... Read more »
‹ትቸር..! አለችው ከክፍል ወጥቶ ወደ ቢሮው ሲሄድ ከኋላው ተከትላ። ለይኩን ወደ ኋላው ሲዞር ሳራን አጠገቡ አያት። ፊቱ መቆሟ አልገረመውም ሁሌ የሚያስገርመው ወደ እሱ ስትመጣ ብዙ አበሳን ነፍሷ ላይ ተሸክማ መሆኑ ነው። የነፍሷ... Read more »
አትጠይቁኝ የት አለሽ አትበሉኝ ድንገት ተነስታችሁ፤ ከተዋችሁኝ ስፍራ ከጣላችሁኝ ቦታ አጣናት ብላችሁ፤ የት ጠፋሽ አትበሉኝ ብዙ ጠብቃችሁ፤ ከትልቁ ስፍራ ከማማው ወጥቼ ስላልታየኋችሁ፤ በፊት ጅማሪዬን ዕቅድና ትልሜን አባሪ አድርጋችሁ፤ እንቅፋት፣እሾሁን፣ ምቹ፣ ሾተላዩ አልታይ... Read more »