ከአደፍርስ ጥላ ሥር

ነገር ከዓይን ይገባል፤ እውነት ግን ከልብ ነው… እውቀትን ሰፍረው ሰጡንና ብዙ ያወቅን እየመሰለን የምናውቀው ግን ጥቂት መሆኑ ነው። ይህን እንዳስብ ያደረገኝ አደፍርስ ነበር። ያኔ ገና ትውውቃችን ከመጀመሩ አስቀድሞ ዳኛቸው እያሞካሸ ያወራለትንና ከአዲስ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የትናንቱን አዲስ ዘመን አስገራሚና ታሪካዊ ዘገባዎች በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ መለስ ብለን እንመለከተዋለን። አንድ የቆየ የጋዜጣው ዘገባ ሌባይቱን ሌባ ሰረቃት ይለናል፤ የሀገር ባህል አልባሳት እያሉ አጭር ቀሚስ ለምኔ ሲል የሐረር ከተማ ፖሊስ... Read more »

ግርግር የሚፈጥሩ አስተባባሪዎች

ባለፈው ሐሙስ ማታ የመንግሥት ሠራተኞች መውጫ ሰዓት ላይ ነው። ከፒያሳ የሚነሳ የመንግሥት ሠራተኞች ማመላለሻ አውቶብስ (ፐብሊክ ሰርቪስ) ለመያዝ፤ በዚያውም እግሬን ላፍታታ ብዬ ከአራት ኪሎ ወደ ፒያሳ ሄድኩ። ብዙ ጊዜ መንገድ ላይ ስለሆነ... Read more »

በኪሮሽ የሚሰሩ የክር አልባሳት ዲዛይነር

ኢትዮጵያውያን ክርን በመጠቀም በእጅ ለሚሰሩ የሹራብ አልባሳት አዲስ አይደለንም። ከመዘነጫነት ባለፈ እናቶቻችን የቤት እቃዎቻቸውን ለማስዋብ ኪሮሻቸውን (ጥበቡን ለመሥራት የሚጠቅሙበትን መሳሪያ) ተጠቅመው፣ ሹራቦችን በተለያዩ ዲዛይኖች ይሰራሉ። ሙያውን ከራሳቸው አልፎ ለልጆቻቸው ያስተምራሉ። ይህ የእጅ... Read more »

በስለት የተገኘች ዕንቁ

 ከቀድሞዋ ላኮመልዛ ከአሁኗ ደሴ ከተማ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቁርቁር ቀዬ አጎሮ ጨባ የምትሰኝ መንደር ውስጥ ሼህ ሙሃባ ይመርና ወይዘሮ የተመኙ ወልዴ የተባሉ ጥንዶች በፍቅር በቀለሱት ጎጆ ይኖሩ ነበር:: ታዲያ... Read more »

እድገት በኅብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ

 ለሺህ ዘመናት የኖረውን ንጉሣዊ ሥርዓት የገረሰሰው ደርግ ለዘመናት የኖረውን ‹‹የፊውዳል›› ሥርዓት በሶሻሊዝም (ኅብረተሰባዊነት) ሥርዓት ቀየረው:: ይህን ያደረገው ደግሞ ንጉሣዊ ሥርዓቱን በገረረሰበት በ100ኛው ቀን ከ49 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታኅሣሥ 11 ቀን እና... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ኢትዮጵያን ይዞ በኢትዮጵያ ያልታገደ፤ አፍሪካን ብሎ በአፍሪካ ያልተወሰነ፤ አድማሰ ሰፊው አዲስ ዘመን ዓለም አቀፍ ሁነትና ክስተቶችንም በእኩል እየሮጠ ሁሉንም በጊዜና ሰዓቱ ከማኅደሩ ላይ አስፍሮታል። የዛሬው አዲስ ዘመን ድሯችንም ከእነዚሁ ትሩፋቶች መካከል በዋነኛነት... Read more »

በእድሜ ትንሿ ኢትዮጵያዊት ሞዴል

የሞዴሊንግ ሙያ የእድሜ ገደብ ያልተቀመጠለት የሙያ ነው። ለሙያ ፍቅር ያለው ማንኛውም ሰው አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችን አሟልቶና ተምሮ የሙያው ባለቤት መሆን ይችላል። ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ በሀገራችን የተለመደውና ወደ ሙያውን ሲገቡ የምናያቸው አብዛኛዎቹ... Read more »

 ሥልጣኔ እና ሰብዓዊ መብት

 ሰሞኑን ከዜግነት ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጋር በተያያዘ የሄድኩባቸው ተቋማት ነበሩ፡፡ ክፍያ የሚከፈልባቸው ቦታዎች ላይ ዘመኑ ያመጣቸው የቴክኖሎጂ አማራጮች አሉ፡፡ ከእነዚህ አንዱ ቴሌ ብር ነው፡፡ በቴሌ ብር ክፍያዬን ከፍየ ለፈጣን አገልግሎታቸው አመስግኜ ወጣሁ፡፡... Read more »

 ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው ዲጂታል የቼስ ውድድር ተጠናቀቀ

ባለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 4ኛው ‹‹ፍሊንት ስቶን ሆምስ ለሁሉም ክፍት የሆነ እና የግል የበላይነትን የማስጠበቅ የቼስ ውድድር›› ከትናንት በስቲያ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ውድድሩ ከፍተኛ ፉክክር ማስተናገዱም ተጠቁማል፡፡ ውድድሩ ከዓለም የቼስ ፌዴሬሽን በድጋፍ መልክ... Read more »