አዲስ ዘመን ድሮ

መቼም በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ነውና ነገሩ ፤“ገና እንዴት አለፈ?” ይለናል የ1964ቱን የገና በዓል አከባበርን ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ሲተርክልን ∙ ∙ ∙ የበዓሉን ድምቀት ከነ ዶሮና ጠጁ ከትረካው ጋር በምናብ ትውስታ... Read more »

 የበዓል አድማቂዎቹ የሀገር ባህል አልባሳት ግብይት በሽሮ ሜዳ

 በሀገራችን በዓል ደምቅ፣ ሽብርቅ እንዲል ከሚያደርጉት መካከል የባህል አልባሳት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያውያን ከሚታወቁባቸው እና ራሳቸውን ከሚገልጹባቸው መንገዶች መካከልም እንዲሁ የባህል አልባሳት ይገኙበታል። በሀገሪቱ በርካታ ብሄሮችና ብሄረሰቦች እንደመኖራቸው የባህል አልባሳቱም አይነት በዚያው ልክ እጅግ... Read more »

ንጉሥ ላሊበላ እና የገና በዓል

ከዛሬ 896 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ልክ በገና በዓል ዕለት ታኅሣሥ 29 ቀን 1120 ዓ.ም አጼ ላሊበላ ተወለዱ:: የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ደግሞ እነሆ 850 ዓመታት ሆናቸው:: ንጉሥ ላሊበላ እነሆ በዚህ ዓለም... Read more »

 ‹‹ከአንድ የትያትር መግቢያ ዋጋ የአንድ ማኪያቶ ዋጋ ይበልጣል›› – አርቲስት ሄኖክ ብርሃኑ

እጅግ በርካታ ዓመታትን ከትያትር ቤት ሳይርቅ በኪነ-ጥበብ ሙያ ውስጥ ቆይቷል:: ትያትር አንዴ ከገቡበት ለመተው የሚቻል ሙያ ስላለመሆኑም ያነሳል:: ለዚህም ይመስላል በተለያዩ የቴሌቪዥን ድራማዎች፣ ፊልሞች እና ፕሮግራሞችን በማቅረብ በቴሌቪዥን መስኮት ብንመለከተውም እሱ ግን... Read more »

ጥቁር ና ነጭ

እማማ ሸጌ ሰፈሩ ውስጥ የታወቁ አረቄ ነጋዴ ናቸው። ከእጃቸው ላይ ማንቆርቆሪያ፤ ከፊታቸው ላይ ፈገግታ ጠፍቶ አያውቅም። ቀይ ናቸው፣ በቀይ መልካቸው ላይ ተመዞ የወጣው አፍንጫቸው ማንም ሳያየው ዓይን ውስጥ ይገባል። እንደ ቀለበት መንገድ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ወደ 1964ዓ.ም ይወስደናል። በወቅቱ ተከስተው ካለፉ፤ አለፍ ሲሉም ግርምትን የሚያጭሩብን ጉዳዮችን እናስታውሳለን። በጆሞ ኬንያታ የተሰየመው የአዲስ አበባው ጎዳና፤ የጉማሬው ንክሻና በቁማር ሰው ያጋደለውን ኮት ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮችንም በማከል... Read more »

የልባሽ ጨርቆች ገበያ መድራት – የአልባሳት ኢንዱስትሪው ስጋት

በኢትዮጵያ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪን ለማስፋፋት ሲሰራ ቆይቷል፤ በእዚህም በተለይ የውጭ ምንዛሬ ሊያስገኙ ለሚችሉ የጨርቃ ጨርቃ ኢንዱስትሪዎች ትኩረት መሰጠቱ ይታወቃል። ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው የውጭ ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው አልባሳትን በማምረት ለውጭ... Read more »

ታሪካዊው የሴካፋ ዋንጫናየኢትዮጵያ ድል

ታህሳስ 17 ቀን 1980 ዓ.ም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ልዩ ቀን ሆና ትታወሳለች። ከዛሬ 36 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ (ሴካፋ) ዚምባብዌን በፍጹም ቅጣት... Read more »

የቀንዲል መስራቹ ጋሽ አያልነህ

ለወጣቱ አያልነህ ሙላት በሩሲያ ኑሮ ተመችቶታል። አካሄዱ በድርሰት ማህበር አማካኝነት ባገኘው የትምህርት እድል ነበር። በሞስኮ ሬዲዮ ጣቢያ የአማርኛ ክፍለ ጊዜ “የገጣሚው ደብተር” የተባለ ዝግጅት ያቀርባል። በትምህርቱም ሁለተኛ ዲግሪውን ከማጠናቀቁም ባሻገር ሦስተኛ ዲግሪውን... Read more »

‹‹ጥላሁን ለምን ለምን ሞተ?››

ይህ ድምጽ በተለምዶ ‹‹የ60ዎቹ ትውልድ›› እየተባለ የሚጠራው የዚያ ትውልድ ተማሪዎች ድምጽ ነበር። ‹‹ጥላሁን ለምን ለምን ሞተ!›› የጥላሁን ግዛውን አገዳደል ፍትሕ የሚጠይቅ የተማሪዎች መፈክር ነበር። ጥላሁን ግዛው የተገደለው ከ54 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »