በአህጉረ እስያ በግዝፈታቸው ተጠቃሽ ከሆኑ የጎዳና ውድድሮች መካከል አንዱ የሕንዷ ሙምባይ የምታዘጋጀው ማራቶን ነው። ይህ ማራቶን በርካታ ቁጥር ያለው ሯጭ በማሳተፍ፤ እንዲሁም ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብ ሽልማት በማቅረብም ነው የሚታወቀው። በሩጫው በርካታ... Read more »
ተወልዶ፤ እያደገና አድጎ በመጣባቸው ዘመናት ሁሉ አዲስ ዘመን ያለ አንዳች መታከት በትጋት እያለፈ ዛሬን ደርሷል። ዛሬ ላይም ወደ ኋላ ዘወር ብሎ በሄደባቸው መንገዶች ሁሉ ያሳረፋቸውን አሻራዎች በ”አዲስ ዘመን ድሮ” ዳግም ያስታውሰናል። “ጎጂ... Read more »
አቤል ተስፋዬ ይባላል፡፡ በሀገር ውስጥ የሚሰሩ ልብሶችን በማምረት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ያከፋፍላል። የልብስ ዲዛይንም ያወጣል፡፡ እናት እና አባቱ በተሰማሩበት ሙያ እሱና ወንድሙም ተስበው የስራው አንድ አካል ሆነዋል፡፡ ወላጅ እናቱ አረጋሽ ተሾመ በጨርቃጨርቅ... Read more »
ውልደቱ የካቲት 1938 ዓ.ም በጎንደር ነው። የሕይወቴ ወርቃማ ጊዜ ብሎ የሚያሰበውን፣ አብዛኛውን ጊዜ በዛው በጎንደር አሳልፏል። ያኔ ኤሌክትሪክ ይሉት ሥልጣኔ እነሱ አካባቢ አልደረሰም። ቀን ቀን ከአካባቢው ልጆች ጋር ማሳ ለማሳ ሲቦርቁ ይውላሉ።... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አፍሪካ በዓለም የእግር ኳስ ካርታ ላይ “የምርጥ ችሎታ መገኛ” በሚል ተካትታለች። ይህም የሆነው በየጊዜው እየተፈጠሩ ካሉ ምርጥ አቋም ያላቸው ተጫዋቾችና ተፎካካሪ ቡድኖች ጋር ተያይዞ ነው። ከሁሉም በላይ ግን እግር... Read more »
የጥር ወር የአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ የሚሆንበት ወር ነው። ምክንያቱም የአፍሪካ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ የሕብረቱ መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ የሚካሄድበት መሆኑ ነው። ምንም እንኳን በዚህ ዓመት የሚካሄደው በየካቲት ወር መጀመሪያ ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ... Read more »
የዓለም ዋንጫ ተሳትፏቸው አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከነገ በስቲያ ወሳኙን ጨዋታ ያከናውናል። የወጣት ቡድኑ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ በሚያደርገው ጨዋታ የሞሮኮን ሽንፈት መቀልበስ ከቻለም አፍሪካን በዓለም... Read more »
አንድ በእድሜያቸው ጠና ያሉ አባት ታክሲ ለመያዝ ቢሯሯጡም ሊሳካላቸው አልቻለም። ወጣቱ እና ጉልበት አለኝ የሚለው ሁሉ እኚህን አባት ገፍትሮም ይሁን ያደገረውን አድርጎ ወደ ታክሲው ውስጥ ለመግባት ትንቅንቅ ላይ ነው። ጉልበተኞቹ ሁሉ ጥሏቸው... Read more »
ያለፈው የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ መልካም ውጤት የተመዘገበበት ሆኖ ነበር ያለፈው። በዚህ ዓመት ደግሞ ኦሊምፒክን ጨምሮ በርካታ ታላላቅ ዓለም አቀፍ ውድድሮች የሚከናወኑበት ነው። በመሆኑም ለዓለም አቀፎቹ ውድድሮች እንደ ማጣሪያ የሚሆኑ የሃገር ውስጥ... Read more »
ስንሻው የቤቱን በር ከፍቶ ሲገባ ከምሽቱ ስድስት ሰዓት አለፍ ብሎ ነበር፡፡ ከሚሰራበት ቦታ በጊዜ ቢወጣም ወደ ቤቱ የሚገባው ግን አረፋፍዶ ነው። መብራት ሳያበራ ሄዶ አልጋው ላይ ዘፍ አለ። ጆሮዎቹን ወደ ውጪ ወረወራቸው... Read more »