እንባ

የትም ቦታ ምንም ነው። ሞልቶ ከፈሰሰ እልፍ ዘመናት ተቆጥረዋል። ልብ የሚወደውን ያክል መጥላትም እንደሚችል ቆይቶ ነው የገባው። አንዳንድ እድሎች አሉ፣ አንዳንድ ቀኖች አሉ፣ አንዳንድ አጋጣሚዎች አሉ የሚደገሙ መስለው ከታሪክ የሚሰወሩ። ስንስቅ..ስቀን ስንሰነብት... Read more »

ኢትዮጵያውያን ኮከቦች በዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና ለድል ይጠበቃሉ

19ኛው የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና በስኮትላንድ ግላስኮ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት ይካሄዳል፡፡ የአጭርና መካከለኛ ርቀት ሩጫ እና የሜዳ ተግባራት ፉክክሮች በሚስተናገዱበት ቻምፒዮና በርካታ የኦሊምፒክ፣ የዓለም ቻምፒዮና እንዲሁም የውድድሩ የቀድሞ ባለድሎች ይሳተፉበታል፡፡ በዚህ... Read more »

የኦሮሚያ ትምህርት ቤቶች ውድድር በባቱ እየተካሄደ ነው

የኦሮሚያ ትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር ካለፈው እሁድ ጀምሮ በባቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ለተከታታይ አስር ቀናት በሚካሄደው በዚህ ውድድር ላይ ከመላው ኦሮሚያ የተውጣጡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ይህ የትምህርት ቤቶች የስፖርት ውድድር... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ዛሬ ላይ ሆነን እነ እገሌ ዲግሪያቸውን ሊቀበሉ ነው የሚል ዜና ብንሰማ ውሃ የማያነሳና ለጆሮ የሚጎረብጥ ከመሆኑም በላይ እንደ እብደትም እንቆጥረው ይሆናል። ይህ ግን በአንድ ወቅት ትልቅ ዜና፤ ግዙፍ ርዕሰ ጉዳይም ነበር፡፡ ዛሬም... Read more »

 ‹‹ሽፎን›› በኢትዮጵያውያን ሴቶች ለምን ተመራጭ ሆነ?

‹‹ሽፎን›› የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ከኢትዮጵያውያን ሴቶች የአለባበስ ልማድና ባሕል ጋር ተስማምቶ ቀርቧል። ጥሬ እቃው ከውጪ ይገባል። በትከሻ ልክ ተሠርቶ፣ ከወገብ ጥንቅቅ ተደርጎ በልብስ ስፌት ባለሙያዎች ይስተካከላል፣ ከጉልበት እስከ እግር ጣት ዝርፍፍ ብሎ... Read more »

ጄሲ ኦውንስ- ጥቁሮችን ያስከበረ ኮከብ

የካቲት ወር ለኢትዮጵያውያን ልዩ ወር ነው። ከዓድዋ እስከ ካራማራ ታሪካዊ ድሎች በዚሁ ወር የተከሰቱ ናቸው። ኢትዮጵያውያን የመላውን ዓለም ጥቁር ሕዝቦች አንገት ቀና ያደረጉበትን የዓድዋ ድልን የሚያከብሩበት ወርሀ የካቲት በመላው ዓለምም የጥቁር ሕዝቦች... Read more »

ህልፈቱ ጥበብን ያጎደላት ጌታቸው

አዲስ አበባ፣ የካ ሚካኤል ጌታቸው ጸጋዬ ይሄን ምድር የተቀላቀለበት ሰፈር ነው። «አዲስ አበባ» በተሰኘው ዘፈኑ∶- ውብ አዲስ አበባ የትውልድ ሀገሬ ያደኩብሽ መንደር መርካቶ ሰፈሬ ሲል ያቀነቀነላት መርካቶ ደግሞ አብዛኛው የልጅነት ሕይወቱን የኖረባት... Read more »

ሉዓላዊነትን የገነባው የሰማዕታቱ አፅም

የየካቲት ወር በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በተለይም በታሪክና ፖለቲካ ጉልህ ሚና ያለው ወር ነው። ከእነዚህ የየካቲት ወር ጉልህ ታሪካዊ ክስተቶች የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን እና ዓድዋ በደማቁ የሚታወሱ ናቸው። ዓድዋን በቀኑ ስንደርስ እናስታውሰዋለን።... Read more »

 የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ከአራት ዓመት በኋላ ነገ ይካሄዳል

የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ነገ በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ቱኒዚያ አዘጋጅነት ይካሄዳል፡፡ ከአራት ዓመታት መቋረጥ በኋላ ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ ለሚደረገው ውድድር ቱኒዝያ መሰናዶዋን አጠናቃ ባለፉት ቀናት እንግዶቿን ተቀብላለች፡፡ በዚህ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ... Read more »

 አንደኛው ዙር ብሔራዊ የቦክስ ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል

በኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው አንደኛው ዙር ብሔራዊ የቦክስ ቻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል፡፡ ጠንካራ ፉክክር ሲያስተናግድ የቆየው ይህ የቡጢ ቻምፒዮና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ ቦክሰኞች እንደሚመረጡበት ከፌዴሬሽኑ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡... Read more »