
ትምህርት ቤቶች የውጤታማ ስፖርተኞች ምንጭ መሆናቸው ይታመናል። ታዳጊዎች ለስፖርት እንዳላቸው ዝንባሌ በትኩረት ቢሠራባቸው በሂደት ሀገርን ማስጠራት የሚችሉ ስፖርተኞች እንደሚሆኑ የተለያዩ ሀገራት ተሞክሮዎችም ያሳያሉ። ከዚያም ባለፈ ታዳጊዎችን በስፖርት እንዲሳተፉ ማድረግ ጤንነታቸውን እንዲጠብቁ ከማድረግ... Read more »

ወደ ትናንቱ የአዲስ ዘመን መንገድ ስንመለስ ብዙ የኋላ ትውስታዎች ይኖሩናል። ዓለም አቀፍ፣ አሕጉራዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን ሁሉ ከማኅደሩ መለስ ብሎ ያስቃኘናል። “አቧራ አዋዜ አይደለም” ያለው አዣንስ፤ “መመሳሰል ይገባዋል” ሲል ከአንደኛው ጠቅላይ ግዛት ሁለቱንም... Read more »

በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ የሚገኘው የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና ትናንት ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ አትሌት በቻምፒዮናው ለሀገሯ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስመዝግባለች። ጉዳፍ ውድድሩን 3:54.86 በሆነ የቻምፒዮናው ክብረወሰን ቀዳሚ ሆና ስታጠናቅቅ፣ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ኮከብ ድሪቤ... Read more »

ፋሽን እንደግል ምርጫ እንደመሆኑ፤ ውበትና አንድናቆትም እንደየሰው እይታ ነው። በመሆኑም ፋሽን ወጥ የሆነና ይሄ ነው የሚባል ስምምነትም ሆነ ቅርጽ የለውም። ነገር ግን ሁላችንንም ሊያስማማን የሚችል አንድ ነገር አለ። ማናችንም ብንሆን የትኛውንም ፋሽን... Read more »

ትናንት ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ባደረጉት የ3ሺህ ሜትር ውድድር በወርቅና ብር ሜዳሊያ ደምቀዋል። በሴቶች 3ሺህ ሜትር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስመዝግባለች።... Read more »

አንተ ማነህ? ብለው ይጠይቁታል። እርሱም ሌላ ምላሽ የለውም፤ ሁልጊዜም መልሱ “እኔ የሥነ ጽሑፍ ወዛደር ነኝ” የሚል ነው። ከስሞች ሁሉ መርጦ ይህን ስም ለራሱ ሰየመ። የከፋው ሆድ የባሰው ዕለት ስሜቱን መቋጠሪያ፣ ለእንባው ማጀቢያ፣... Read more »

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በወታደርነት፣ በግዛት አስተዳዳሪነት፣ በዲፕሎማትነት… በአጠቃላይ ለሀገራቸው ሕይወታቸውን የገበሩ ብዙ ጀግኖች አሉ። እነዚህንም ጀግኖች የጀግንነት ታሪክ የፈጸሙበትን፣ የተወለዱበትን ወይም በተፈጥሮ ሞትም ሆነ በጀግንነት ሲዋጉ መስዋዕት የሆኑበትን ቀን ምክንያት በማድረግ ታሪካቸውን... Read more »

ዓለም አቀፉን የሠራተኞች ቀን ሜይ ዴይን ምክንያት በማድረግ በሠራተኞች መካከል የጥሎ ማለፍ ውድድሮች ተጀምረዋል። የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን(ኢሰማኮ) በየዓመቱ ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የሠራተኞች የበጋ ወራት ውድድር ተቋርጦ ተቋማት የሜይ ዴይ የጥሎ... Read more »

የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ትናንት በቻይናዋ የባህል ከተማ ናንጂንግ ተጀምሮ ነገ ይጠናቀቃል። ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ዛሬ ከሰዓት በኋላና ነገ ሜዳሊያ የሚያጠልቁባቸው ውድድሮች ይጠበቃሉ። 3ሺህ ሜትር ሴቶች ዛሬ ከሰዓት በኋላ 8:15 በሚካሄደው የሴቶች... Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከግብፅ አቻቸው ጋር ነገ ጨዋታቸውን በሞሮኮ ካዛብላንካ ያከናውናሉ:: ዋሊያዎቹ ለተቃራኒ ቡድን የተጋነነ ግምት በመስጠት ወደ ሜዳ እንደማይገቡም አምበሉ አስታውቋል:: አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ለሚያስተናግዱት... Read more »