ትኩረት የሚሻው የአሰላ አረንጓዴ ስታድየም የመሮጫ መም

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስተዳደር ውስጥ ከሚገኙና የመሮጫ መምን (ትራክን) አካተው ከተገነቡ ስታዲየሞች መካከል የአሰላ አረንጓዴ ስታድየም አንዱ ነው። ስታድየሙ ከተገነባ 20 ዓመት ሲሆነው፤ የመሮጫ መሙ (ትራኩ) ደግሞ ከ13 ዓመታት በላይ ማስቆጠሩን መረጃዎች... Read more »

 ከፊልሞቻችን ማጀት

ፊልምና የፊልም ጥበብ ከሀገርኛ አገልግል ውስጥ ሲበሉት ይጣፍጣል። መዓዛውም ያስጎመጃል። ከዚያ በፊት ግን ማጀቱንም ማየት ያስፈልጋል። ምስጋና ለፊልም ጠቢባኑ ይግባና አመስግነን ወደ ጎደለው ስንክሳር ውስጥ ልንገባ ነው። ጥሩ ነገሮች እንዳሉ ሆነው ለበለጠ... Read more »

ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ጊኒ ቢሳውን ይገጥማሉ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የ2026 ዓለም ዋንጫ ማሪያ የምድብ ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎችን በዚህ ሳምንት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ አንድ ዛሬ እና ነገ ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን፤ ከሁለት ቀናት እረፍት... Read more »

 የመጀመሪያው የአማርኛ ታይፕራይተር ፈጣሪ-ኢንጅነር አያና ብሩ

ኢትዮጵያ የብዙ ታላላቅ ምሁራን አገር መሆንዋ የታወቀ ነው። ነገር ግን ታሪካቸው በአግባቡ ተፅፎ የተመዘገበው የጥቂቶቹ ብቻ ነው:: በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኟቸው ዕድሎች በአገር ውስጥና በውጭ አገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ... Read more »

 እውን ሀገራቸውን ይወዳሉ?

‹‹ጃፓን እንደምን ሰለጠነች? ዱባይ እንደምን ሰለጠነች? አሜሪካ እንደምን ሰለጠነች?›› የሚሉ በመጽሐፍ መልክም ሆነ በመጣጥፍ መልክ ወይም በመድረክ ላይ የሚነገሩ ብዙ ሰርቶ ማሳያዎች (ሞዴሎች) አሉ። የሥልጣኔ ማማ ላይ ናቸው የተባሉት ሀገራት እንዴት እንደሰለጠኑ... Read more »

 ሚዲያው የስፖርት ተቋማት አሰራርን ሊፈትሽ ይገባል

ስፖርት አሁን ከደረሰበት የእድገትና ዘመናዊነት ደረጃ ላይ እንዲገኝ መሰረታዊ ለውጥ ካመጡ ጉዳዮች መካከል የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል:: እአአ 1990ዎቹ አጋማሽ አንስቶ የመገናኛ ብዙሃን ለስፖርት የሚሰጡት ሽፋን መጨመርን ተከትሎ፤ ተደራሽነትን ብቻ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የዘመናትን መልክ ለማሳየት በጽሑፍ ያሉ ሰነዶች ድርሻቸው ከፍተኛ ነው:: አዲስ ዘመን ጋዜጣም ባለፉት ሰማንያ ሦስት ዓመታት የየዘመኑን መልኮች ፍንትው አድርጎ ለአዳዲስ ትውልድ በማሳየት ዛሬ ላይ ደርሷል:: ቆየት ካሉ ዓመታት የተለያዩ ዜናዎች እስከ... Read more »

በሀገራችን ተቀባይነትን እያገኘ የመጣው የእደ ጥበብ ውጤት

ክርን በመጠቀም ከሚሰሩ የእጅ ሥራ ውጤቶች ውስጥ የተለያየ ዓይነት ልብሶች፣ ጌጣጌጦች፣ የቤት ውስጥ ማስዋቢያዎች ይጠቀሳሉ። እነዚህ በኪሮሽና በመሳሰሉት የሚሰሩ አልባሳት ቀደም ሲል በእጅጉ ይፈለጉ የነበረ ቢሆንም፣ የሆነ ወቅት ላይ ግን ተፈላጊነታቸው እየቀነሰ... Read more »

“በራሪዋ እመቤት”

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከተጠናቀቀ ሶስት ዓመት በኋላ እ.ኤ.አ በ1948 የእንግሊዟ ለንደን ከተማ ታላቁን ኦሊምፒክ አዘጋጀች። በጦርነቱ ምክንያት የተቀዛቀዘውን ስፖርት ለማነቃቃት ኦሊምፒኩ ምቹ አጋጣሚ ቢሆንም አዲስና ምርጥ ስፖርተኛን ከተቀረው ዓለም የሚያስተዋውቅ መድረክ መሆኑ... Read more »

የአባቱ ልጅ ባለ ዜማ

“የአባት እዳ ለልጅ” ብለው ይላሉ አበው። ምን ነካቸው ባንልም ለዛሬው ግን ተረቱ እራሱ ተረት ሊሆን ነው። ይህን አባባል የሚያለዝቡ አባትና ልጆች ከወዲህ ግድም ሳይገኙ አልቀረም። ባይሆን ለዛሬው “ወንድ ልጅ ተወልዶ፤ ካልሆነ እንዳባቱ…”... Read more »