ከ18 ዓመት በታች ይከልከል!

 እስቲ ዛሬ ስለ ኳስ እናውራ! ከመደበኛው ወጣ እንበላ! ምንም እንኳ እግር ኳስን «ወጣ» ልናደርገው ብንሞክርም ፖለቲካ ካልሆንኩኝ ሲል እያየነው ቢሆንም፤ ይሁን! አንዳንዴ እንደ ርዕስ መቀየሪያ እንጠቀመው። አሃ! ቆዩ እንጂ መግቢያ መች አዘጋጀሁ።... Read more »

ምነው ጥርስ በዛ?

‹‹ታሞ የተነሳ ፈጣሪን አይረሳ›› አሉ አበው፡፡ አንድን ነገር ትኩረት የምንሰጠው ከደረሰብን በኋላ ነው፡፡ ሰሞኑን ታምሜ ነበር (አሜን ብያለሁ እግዜር ይማርህ ብላችሁኝ ከሆነ) እናላችሁ ያላማከርኩት ሰው፣ ያላነበብኩት ጤና ነክ ጋዜጣና መጽሔት፣ ያልበረበርኩት ድረ... Read more »

ቆጠሚኒየም

አማርኛችን ተበርዟል:: እረ እንዲያውም ተመርዟል:: በምን አላችሁኝ ? በባዕድ ቃላት ነዋ ! ተጋነነ እንዴ ? ሰውየው እንዳሉት… ብታምኑም ባታምኑም አማርኛችን ተዋርዷል ፤ በቁሙ ሞቷል ብዬ አላስደነገጥኳችሁ:: ታዲያ ምኑ ነው የተጋነነው ? ራሱ... Read more »

ዘሩን በዘራ ፍርድ ቤት ተጠራ?

‹‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም›› አለ ደጉ ያገሬ ሰው፤ እውነቱን ነው፡፡ ከወደ ሀገረ ኔዘርላንድ የተሰማው ወግ አጃኢብ ያሰኛል፡፡ ወሬውን ለጆሮ የበቃው በእለተ ሰኞ በፈረጆቹ አቆጣጠር ሚያዚያ 15 ቀን በ2019 ከሰዓት በኋላ ነበር፡፡ ለማንኛውም... Read more »

አራት ንቦች ካ′ንድ ዐይን

አሁን እንደው ከአይን ውስጥ ንብ ብቻ ሳይሆን ንቦች ወጡ አሊያም ተገኙ ቢባል ማን እውነት ብሎ ይቀበላል? ኧረ እንደውም ‹‹ላብ ቀሳሚ›› ናቸው ቢባሉስ? ጆሮ አይሰማው የለ ያስብላል፡፡ እውነታው ግን ይሄ ነው፡፡ በንብ ተነድፎ... Read more »

በበዓላት ሰሞን …

ፋሲካ እየደረሰ ነውና “እንኳን አደረሳችሁ!” ልበል … በጣም ፈጠንኩ መሰለኝ፤ … ግዴለም 10 ቀን ምን አላት? … እንኳን አደረሳችሁ! … ፋሲካን ጨምሮ ሌሎች በዓላት ሲደርሱ በከተማው ውስጥ የሚታየው ግርግር “10 ቀን ጨለማ... Read more »

የሙዝ ቅጠልን ለፕላስቲክ ከረጢት መተኪያ

በአለማችን በቀን 5 ትሪሊየን የፕላስቲክ ከረጢቶች አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ይደረጋል። ልብ በሉ አንግዲህ እነዚህ ከረጢቶች ናቸው ። ኢንዲቲቪ የተሰኘው ድረ ገጽ እንዳመለከተው፤ እአአ ከ1950ዎቹ ወዲህ ብቻ በአለም 8ነጥብ 3 ቢሊየን ቶን ፕላስቲክ... Read more »

የሞባይል የባንክ ሂሳብ ቀበኞቹ

የሞባይል ስልክ ቴክኖሎጂ በየጊዜው ይቀያየራል። ቴክኖሎጂው በአሁኑ ወቅት ብዙ አገልግሎት የሚሰጥበት ሆኗል። ገብስ ገብሱን ብጠቅስ አንኳ በሬዲዮና ቴለቪዥን የሚገኙ መረጃዎችን በስልኩ ማግኘት ይቻላል። ሰአት፣ የሂሳብ መሳሪያ እና የመሳሰሉት አገለግሎቶችም በሞባይል ስልክ ውስጥ... Read more »

ጾሙን በቢራ

 ይህ ወቅት በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ የአብይ ጾም (ሁዳዴ) መሆኑ ይታወቃል። በእኛዋ ኢትዮጵያ የሚገኙ የዕምነቱ ተከታዮችም እስከ ትንሳኤ ራሳቸውን ከብዙ ነገሮች እንደሚቆጥቡ ይታወቃል። እቀባቸውም ከምግብ ባሻገር የአልኮል መጠጦችንም የሚጨምር ነው። በአንጻሩ በ17... Read more »

ጉዞ በአዲስ አበባ

 ስለ ስልጡንነቷ፣ የተለያዩ ዜጎች መኖሪያ ስለመሆኗ፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ እና «ዲፕሎማቲክ» ከተማ መሆኗን እና ሌላም ሌላም እያሉ ያንቆለጳጵሷታል፤ አዲስ አበባን። እርግጥ ነው የሃገሪቷ ዋና ከተማ እንደመሆኗ ከሌሎች ከተሞች አንጻር ስትስተዋል የተሻለ... Read more »