‹‹የበጋው መብረቅ›› ጃገማ ኬሎ

መጋቢት 29 ቀን 2009 ዓ.ም – በፀረ-ፋሺስት ትግሉ ወቅት መተኪያ የማይገኝለት የነፃነት ተጋድሎ ያደረጉት ጀግናው ሌተናል ጀኔራል ጃገማ ኬሎ አረፉ። ጃገማ ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም ከሁሉም ጎበዝና ብርቱ ነበሩና አባታቸው የቤተሰቡ አለቃ... Read more »

ሳምንቱ በታሪክ

ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ከመጋቢት 23 እስከ 29) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከተከናወኑ /ከተከሰቱ/ ድርጊቶችና ክስተቶች መካከል ጥቂቶቹን እንደሚከተለው አቅርበናል፡- መጋቢት 24 ቀን 1922 ዓ.ም – ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ አረፉ። ዘውዲቱ ምኒልክ... Read more »

የቅንጦት ነገር

በዓለማችን ከድህነት ወለል በታች እንደሆነ ከሚነገርለት ህዝብ ዘጠና በመቶ የሚገኘው በአፍሪካ ነው። የንጹህ መጠጥ ውሃ የማያገኘው የአፍሪካ ህዝብ ቁጥሩ ቀላል አይደለም። በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የሚኖረው አፍሪካዊም የትየለሌ ነው። በየዓመቱ የሚላስ የሚቀመስ እያጣ... Read more »

ለስርቆት የተዳረጉ አስተሳሰቦች

 እንደምን አደራችሁ? እንደምንስ ውላችኋል? ቤተሰቡ፣ ጎረቤቱ፣ ቀዬው፣ ከብቱ፣ አገሩ በአጠቃላይ ሁሉም ሰላም አድሯል? ደግ። ብለው ሲመርቁ አንድ ከጎረቤቴ ያሉ አዛውንት ሁሌ እመለከታለሁ። በየቀኑ ጠዋት ማየቴን እንጂ ልብ ብዬ ትርጉም ሰጥቼ ለማጤን ሞክሬ... Read more »

እኛና የእጅ ስልኮቻችን

ስልክን ለፈለሰፈው ምስጋና ይግባውና ዛሬ በስልክ የማይቀለጥፍ ስራ፣ የማይሰራ ሴራ፣ የማይዋሽ ውሸት፣ የማይቀመር ሂሳብ፣ የማይጎለጎል መረጃ ኧረ የማይገኝ ትዳርም የለም። ምን ያህሉ በአዳር፤ ምን ያህሉ በውጤታማና በተሳካ ትዳር መጠናቀቅ አለመጠናቀቁን የሚያረጋግጥ ጥናት... Read more »

የተወደደ ይወደዳል! በቅርቡ በብሔራዊ ቴአትር አንድ መድረክ ተዘጋጅቶ ልታደም ሄጄ ነበር። በእርግጥ በብሔራዊ ቴአትር የሚዘጋጁ መድረኮች ላይ ብዙ ጊዜ ሄጃለሁ። እንዲያውም ይሄ አሁን የምነግራችሁ ገጠመኝ ያጋጠመኝ ብዙ ጊዜ በመሄዴ ነው። ከዚያ በፊት... Read more »

በውሸት ያገኘኋት ሚስት

የፖለቲካ ትንተና አላዋጣህ ስላለኝ የፍቅር ትንተና ልገባ ነው (ፍቅር ገራገሩ ማንም እንደፈለገው የሚተነት ነው!) ‹‹ግን የፖለቲካ ተንታኝ ነበርክ እንዴ?›› የሚል ካለ፤ አዎ የፖለቲካ ተንታኝ ነበርኩ! ‹‹ደግሞ አንተ ምኑን አውቀኸው!›› ብሎ ጥያቄ የሚያስከትል... Read more »

የጨርቆስ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጨዴፓ) መመስረቱ አይቀርም

ባሳለፍነው ሳምንት አንድ አዲስ ፓርቲ መመስረቱን ተከትሎ በአገራችን የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ቁጥር 108 ደርሷል። የፓርቲዎች ቁጥር እንዲህ የበዛው አብዛኞቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች የውስጥ ዴሞክራሲ ስለሌላቸው የሀሳብ ልዩነት ተፈጥሮ አለመግባባት በተከሰተ ቁጥር አኩራፊው በጓሮ በር... Read more »

ሰብሳቢው ያልመራው ውይይት

ሰብሳቢው ገና ይህን ብሎ ሃሳቡን ሳይጨርስ ባሻ ጉርሙ ከተቀመጡበት ብድግ ብለው ‹‹ጎበዝ እንዴት የሀገር ሰላም በሀገር ሰው ይደፈርሳል? እንዴትስ ወገን በወገኑ ላይ ይጨክናል? ኧረ ውርደት ነው፣ ኧረ ታሪካችን ጎደፈ፣ በደንብ እንመካከር ግድየላችሁም፣... Read more »

ሰብሳቢው ያልመራው ውይይት

የዛሬው ወጋችን በአንድ ስብሰባ ላይ የተንጸባረቁ አስተያየቶችን የሚያስቃኝ ነው። የስብሰባው ተሳታፊዎች በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩና ከሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ናቸው። መድረኩን ከሚመሩት ሰዎች አንዱ የስብስባውን ዋና ነጥብ እንዲህ ሲሉ አስተዋወቁ።  ‹‹ዛሬ እዚህ... Read more »