የፖለቲካ ትንተና አላዋጣህ ስላለኝ የፍቅር ትንተና ልገባ ነው (ፍቅር ገራገሩ ማንም እንደፈለገው የሚተነት ነው!) ‹‹ግን የፖለቲካ ተንታኝ ነበርክ እንዴ?›› የሚል ካለ፤ አዎ የፖለቲካ ተንታኝ ነበርኩ! ‹‹ደግሞ አንተ ምኑን አውቀኸው!›› ብሎ ጥያቄ የሚያስከትል... Read more »
ባሳለፍነው ሳምንት አንድ አዲስ ፓርቲ መመስረቱን ተከትሎ በአገራችን የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ቁጥር 108 ደርሷል። የፓርቲዎች ቁጥር እንዲህ የበዛው አብዛኞቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች የውስጥ ዴሞክራሲ ስለሌላቸው የሀሳብ ልዩነት ተፈጥሮ አለመግባባት በተከሰተ ቁጥር አኩራፊው በጓሮ በር... Read more »
ሰብሳቢው ገና ይህን ብሎ ሃሳቡን ሳይጨርስ ባሻ ጉርሙ ከተቀመጡበት ብድግ ብለው ‹‹ጎበዝ እንዴት የሀገር ሰላም በሀገር ሰው ይደፈርሳል? እንዴትስ ወገን በወገኑ ላይ ይጨክናል? ኧረ ውርደት ነው፣ ኧረ ታሪካችን ጎደፈ፣ በደንብ እንመካከር ግድየላችሁም፣... Read more »
የዛሬው ወጋችን በአንድ ስብሰባ ላይ የተንጸባረቁ አስተያየቶችን የሚያስቃኝ ነው። የስብሰባው ተሳታፊዎች በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩና ከሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ናቸው። መድረኩን ከሚመሩት ሰዎች አንዱ የስብስባውን ዋና ነጥብ እንዲህ ሲሉ አስተዋወቁ። ‹‹ዛሬ እዚህ... Read more »
እኛ’ኮ ታዛቢዎች ነን፡፡ መታዘብን የባህል ያህል የተላመድን፤ የምንታዘበው ነገር የበዛ፤ ትዝብታችን በራሱ የሚያስተዛዝበን ታዛቢዎች ነን። እስኪ አስቡት ስልክ ደውለን “ታዘብኩህ” የሚል ድንቅ ልማድ ያለን እኛ’ኮ ጥሩ ታዛቢዎች ነን። ልክ ታዛቢ አድርጎ የሾመን... Read more »
ሰዎች በወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ሲፈለጉ ኅብረተሰቡ በቀላሉ መጠቆም እንዲችል ተጠርጣሪዎች በቅርብ ጊዜ የተነሱት ፎቶ በተለያዩ መንገዶች እንዲሰራጭ ይደረጋል፡፡ ይህም ተጥርጣሪዎች ወዲያው የመያዝ ዕድላቸውን ከማስፋቱም በላይ የፖሊሶችንም የፍለጋ ድካም የሚያቃልል ነው፡፡ ኦዲቲ ሴንትራል... Read more »
‹‹ዛፍ ለሰዎች አልያም ለእንስሳት ጥላነት ከማገልገል ውጪ እንዴት የእግር ኳስ ቡድን ደጋፊ ሊሆን ችላል?›› ይሉ ይሆናል። በርግጥ ዛፍ ሕይወት ያለው ነገር ቢሆንም እንደሰው ትኬት ቆርጦና ስታዲየም ገብቶ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን ሊመለከት ይችላል... Read more »

የሩሲያዋ ክራስክኖያስክ የተሰኘች ከተማ ሽር ጉድ ስትልለት የቆየችውን ሻምፒዮና ለመጀመሪያ ጊዜ አካሂዳለች። ስፖርት ወዳዶች ይህንን ሲመለከቱ መቼም «በየትኛው ስፖርት ይሆን?» የሚል ጥያቄ ማንሳታቸው አይቀርም። በእርግጥ ውድድሮች ከስፖርት ባሻገርም በተለያዩ ዘርፎች መዘጋጀታቸው አይቀርም።... Read more »
ካልጠፋ ነገር ፎቶ አይወጣልኝም፤ በዚህም ምክንያት ፎቶዎቼን ለማየት አልበም ስጠየቅ ወይም «ለማስታወሻ የሚሆን ፎቶ እንነሳ» ሲሉኝ እሸማቀቃለሁ። እዚህ አልበም ውስጥ የምመለከተው ግን ዓይኔን ማመን እስኪያቅተኝ እጅግ የሚያማምሩ ፎቶዎችን ነው። በቅርቡ ጋብቻቸውን የፈጸሙ... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መደበኛ የአውቶቡስ ተጠቃሚ ሆኛለሁ። መቼም ሁሉም ነገር የሚያሳስባችሁ ስትደርሱበት አልያም ሲደርስባችሁ አይደለምን? የትኬቱ ነገር ያሳስበኝ የጀመረው አሁን ነው። ያ ሁሉ አገልግሎት የሰጠ ትኬት የት ነው የሚጣለው? እንደ ጠዋት ፀሐይ... Read more »