መንሾካሾክ

አሁን አሁን መናገር የህልውናቸው ምስክር ወይም ማረጋገጫ አድርገው የሚወስዱና ካልተናገሩ የሌሉ የሚመስላቸው በርካታ ናቸው።የዚያኑ ያህል ደግሞ በግልፅ ከማውራትና ከመናገር ይልቅ ማንሾካሾክ የሚቀናቸው ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም። እኔ እንደሚመስልኝ በአሁኑ ወቅት አብዛኛው ማህበረሰብ... Read more »

ቅንጡዎቹ የግል አውሮፕላኖች

 በዓለም ላይ በርካታ የቅንጦት እቃዎች እንዳሉ የሚታወቅ ነው። አንዳንዶቹ እቃዎች ለመደበኛ የእለት ተዕለት ኑሮ አስፈላጊ ቢሆኑም ለቅንጦት ተብለው ከፍተኛ ገንዘብ ሲፈስባቸውና በተለየ ሁኔታ ሲሰሩም ይስተዋላል። ከነዚህም ውስጥ የሰማዩ በራሪ አውሮፕላን ይጠቀሳል። አውሮፕላን... Read more »

ክሊፖቻችን

 በቴሌቪዥን መስኮት የሚወጣው የሙዚቃ ድምፅ ምን ያህል ሰዎችን የማዝናናት ብቃት እንዳለው እርግጠኛ ባልሆንም ድምፁ ግን አሁንም ቀጥሏል። አንዲት ወጣት ቢያንስ አስር ጊዜ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ፋሽን ልብሶችን እየቀያየረች የተቀረፀችው ምስል ተቀነባብሮ በክሊፑ... Read more »

የኢትዮጵያ አምላክ

ከበርካታ ዓመታት በኋላ ይመስለኛል፤ ከሙዚቃና ጥበባዊ ሥራዎች ውጪ ከ«ፖለቲካ» ሰዎች አንደበት «የኢትዮጵያ አምላክ» ሲባል የሰማሁት። በእርግጥ እድሜዬ በጣት በሚቆጠሩት ሥርዓቶች ውስጥ ተሳታፊም ሆነ ተመልካች የሚያደርግ አቅም ኖሮት አይደለም፤ ያው ሴት ስለሆንኩም ስንት... Read more »

በጎ ተግባር ለዘመን ማማር

በመስጠት የሚጎናፀፉት እርካታ ወደር የለውም:: አዎ! በመስጠት የሚገኝ ደስታ ልኬታው የከፍታ ጣራ ይደርሳል፡፡ ምላሽ ሳይጠብቁ ዝም ተብሎ የሚቸር በጎነት ያለ ክፍያ የሚሰጥ መልካምነት ከሁሉ ይልቃል፡፡ ያለ ቀስቃሽ ለበጎነት መሰለፍ መታደል ነው፡፡ ያለ... Read more »

300 ጊዜ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና

 ስለቁንጅናቸው በእጅጉ ይጨነቃሉ፤ ሴቶች። በዚህ የተነሳ ቁንጅናቸውን ለመጠበቅ፣ ቁንጅና ለመጨመር ወይም እንደ አዲስ ቆንጆ ለመሆን የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፤ ይባላል። ጥቂቶች ካልሆኑ በቀር የተማሩትም ቢሆኑ «ዞሮ ዞሮ ሴት ነኝ» በሚል እሳቤ ነው መሰል፤... Read more »

በወፍ ምክንያት ዘብጥያ

 ሰዎች በሚሰሯቸው ወንጀሎች ምክንያት እንደየጥፋታቸው ፍርዳቸውን ተቀብለው ዘብጥያ ይወርዳሉ።አንዳንዶች በሁኔታዎች አነሳሽነት በወንጀል ተጥርጥረው በቁጥጥር ስር ሲውሉ ሌሎች ደግሞ እንደ ቀላል የወሰዱት ድርጊት ለአስር ሲዳርጋቸው ይታያል። ስካይ ኒውስ ከሰሞኑ ያወጣው ፅሁፍም ይህንኑ የሚያረጋግጥ... Read more »

ህጻኑ «ጉግል»

 ወላጅ ለልጁ ከሚወደው፣ ካጋጠመው አሊያም ከሁኔታዎች ጋር አያይዞ ስም ያወጣል። አንዳንዴም ስም ከመጠሪያነት ባለፈ የማንነት መገለጫ፣ የተስፋ ማሳያ እንዲሁም ሌሎች ሁኔታዎችን ጠቋሚ ሊሆንም ይችላል። ከወደ ኢንዶኔዢያ የተሰማው ዜና ደግሞ ያልተለመደ ስም ለህጻን... Read more »

ድፍረት ወይስ…? 

ሰዎች በስራና ሌሎች ጉዳዮች በሚጠመዱበት በዚህ ወቅት ምግብን አብስሎና አዘጋጅቶ መመገብ አስቸጋሪ መሆኑ ይታወቃል። በተለይ በከተሞች አካባቢ ኑሮው በውጥረት የተሞላ እንደመሆኑ የተዘጋጁና መሰረታዊ የሆኑ ፍጆታዎችን ጭምር ከገበያ መግዛት በእኛም ሃገር ይሁን በሌላው... Read more »

እየሰራን ብንጠይቅስ ?

አንድ ወጣት ሶስት ጉልቻ ሊያቆም አስቦ ከህይወቱ ረጅሙን ዘመን በምርጫ ያሳልፋል። የሚያማልለውን መልክ ሲያስስ የባህሪ ነገር ያሳስበዋል፤ መልኳም ባህሪዋም የተስተካከለውን ሲያገኝ ደግሞ የሙያዋ ነገር አልሳካ ይለዋል። እነዚህን ሁሉ አሟልታለች ብሎ ያገኘ ግዜ... Read more »