በምክንያት የተገነባች አገር…

ከስሜታችን ከፍ የምትል ከእኛ የምትልቅ በምክንያት የተገነባች አገር አለችን። ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ለወዳጅም ለጠላትም ግልፅ ነው። በእርግጥ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሆና ለመቆም የምታደርገው ታላቅ ፍልሚያ አንዱ ክፍል ነው። ፀንታና ጠንካራ ሆና ለልጆችዋ ምቹ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

የምርጫ ቦርድ 11 ሚሊዮን መመዝገቢያ ካርድ አሳተመ  47 ሰዎች ለምርጫ አፈጻጸም በመሠልጠን ላይ ናቸው በየአራት ዓመት አንድ ጊዜ በሚደረገው የሕዝብ እንደራሴዎች ምርጫ መሠረት፤ለሦስተኛ ጊዜ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል የሚሆኑ የሕዝብ እንደራሴዎች... Read more »

የዲዛይነሮች ሚና ለጥበብ አልባሳት

የሀገር ባህል ልብስ በኢትዮጵያ በጣም እየተወደደ እና እየተለመደ የመጣ ነው፡፡አሁን ላይ በተለይ በወጣቱ ዘንድ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችና ስብሰባዎች እንዲሁም ክብረ ዓላት ሲኖሩ የባህል አልባሳቱ እንደ ፋሽን የሚዘወተሩ የሚለበሱ ሆነዋል፡፡ለዚህ ደግሞ ዲዛይን የሚያወጡ... Read more »

የ18ኛው ክፍለ ዘመን ታላቋ ንግስት እቴጌ ምንትዋብ

እየተጠናቀቀ ባለው ግንቦት ወር አያሌ ሊታወሱ የሚገባቸው ታሪኮች ተከስተዋል፡፡ የተወሰኑትንም በዚህ የሳምንቱ በታሪክ አምዳችን ይዘን በመቅረብ ታሪካቸውን ልናጋራችሁ ሞክረናል፡፡ ለዛሬ ደግሞ ከታሪካዊ ክስተቶች መካከል አንዱ ወደ ሆነውና በ18ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወደ... Read more »

የክፍለ ከተሞቹ ወግ

ቦሌ ዛሬ እንደ ተለመደው በጠዋቱ ዘንጣለች። እስቲ ከናጠጠው መንደሬ ልውጣና “ዎክ” ላድርግ አለች። ተወልዳ ካደገችበት ቀዬ ለመሄድ ሽቅብ አቀበቱን ተያይዛ ከተጓዘች በኋላ መኪናዋን አንድ ቦታ ላይ አቁማ ወረደች። አይስክሬሟን እየላሰች የመኪና ቁልፏን... Read more »

ኮሮናን ለመሐል ከተማ የሰጡት

 ኢትዮ ቴሌኮም በአገሪቱ ሁሉም መአዘናት እያስጀመረ ባለው በ4ተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ምረቃ ለመታደም ደሴ ተገኝቻለሁ። ደሴ ከተማ በአማራ ብሄራዊ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች አንዷ ስትሆን፣ ከአገራችን ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ... Read more »

የገዘፈ ምላሽ

ሰርተው በድካማቸው የሚያድሩ፣ ቸርችረው ባገኙት ሽርፍራፊ ሳንቲም ኑሮዋቸውን የሚደጉሙ ታታሪ እናት ናቸው። ዛሬ ገበያ አልቀናቸውም፤ ያሰቡትን ሽጠው ጨርሰው የፈለጉትን መሸመት አልቻሉም። ድካም የበዛበት ውሎ አሳልፈው ምሽት ላይ ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ነው። ከገበያተኛ... Read more »

የድል አጥቢያ አርበኞች

ውዶቼ ! ከእናንተ አሜን (አሚን) የሚል ተመሳሳይ መልስ ስለምፈልግ ፤ ሰላማችሁ ብዝት ይበል። ማለትን መርጫለሁ። ሰላም ነው? ከማለት ሰላማችሁ ይብዛ በእጅጉ ይልቃል። ሰላምታ ላይ ጥያቄ ግን ያስዋሻል አይደል? እቤቴ እየተበጠበጥኩ አድሬ ከቤት... Read more »

የመርዙ ማርከሻ

የማይፈርስና ሊፈርስ የማይችልን ግዙፍ የነሳ አካል ለማፍረስ የሚመክሩ አይጠፉም። ጉብታዎችን ንደውና ደልድለው መንገድ ስለሰሩ ወይም ህንጻ ስላቆሙ ተራራን ያህል ግዙፍ ነገር ንደው ፍላጎታቸውን ሊያሳኩ የሚፈልጉ አይታጡም፤ አሉ። እነዚህ ወገኖች ተራራው በራሱ እንደሚያስፈልግ፣... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው የአዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን በ1960ዎቹ ከወጡ ዘገባዎች ጥቂቶቹን ይዘን ቀርበናል። በአገራችን ዋጋ አለአግባብ በመጨመርና ከምርት ጋር ባዕድ ነገር ቀላቅሎ ለገበያ ማቅረብ እየተባባሰ መምጣቱ ይታወቃል። ይህ አይነት ችግር በተጠቀሱት ዓመታትም ይከሰት እንደነበርና... Read more »