ሥነ ጽሑፍ ለሰላም

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በመጋቢት ወር መጨረሻ 2011 ዓ.ም ሥነ ጽሑፍ ለሰላም በሚል አገር አቀፍ ዐውደ ጥናት አካሂዶ ነበር። በዶክተር ደመቀ ጣሰው የማኅበረሰብ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ ምርምር... Read more »

ወደ ሥራ

ውዶቼ እዚህች ሀገር ላይ ሁሉን አውቃለሁ ባይና ጉዳዮችን በልበ ሙሉነት ኧረ እንደውም በድፍረት የሚተነትን በዝቷል። መፍትሄን አመላካች ከመሆን ይልቅ ጠያቂና ፈላጊ በርክቷል። ለኔ ያለ ስራና ያለ ሙያው ብዙ የሚናገር በዝቶ ታየኝ፤ያለ ሚዛን... Read more »

እራሱን ቤተሙከራ ያደረገ ጀብደኛ ተመራማሪ

በምግብ ሸቀጦች ላይ የሚለጠፈውና የምርቶቹ የአገልግሎት ዘመን የሚገለጽበት አሰራር ግልጽ ያልሆነና ሌላ ድብቅ ዓላማ ያለው ነው የሚል ጥርጣሬ ያደረበት የሜሪላንድ ነዋሪ የሆነ አንድ አሜሪካዊ አሰራሩ ትክክል አለመሆኑን ለማሳየትና ዕውነታውን ለህብረተሰቡ ለማሳወቅ የአገልግሎት... Read more »

እንዲህ ናት ሙያ i

በህንድ ቢዛሬ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ20 አመቱ ወጣት ሞሃመድ ፉርቃን ድንገት ይታመምና ወላጆቹ በአቅራቢያው በሚገኝ አንድ የግል ሆስፒታል ይወስዱታል። ወላጆቹ ጥሩ ህክምና እንዲያገኝ ነበር ወደ ሆስፒታሉ የወሰዱት። ልጃቸው ቶሎ እንዲድንላቸውም ያላቸውን ጥሪት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 ቅዳሜ ታኅሳስ 24 ቀን 1946 ዓ.ም የወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አስራ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር 37 እትም “ምነው ቢቀር !!” በሚል ርዕስ ተከታዩን ገጠመኝ አስነብቦ ነበር። ምነው ቢቀር !! የቤት አመል ገበያ ይወጣል... Read more »

ደበበ ሰይፉ-የጥበብ ቀንዲል

የስነ ጽሑፍ ተመራማሪ ፣ መምህር ፣ ገጣሚና ጸሐፊ ተውኔት ደበበ ሰይፉ የተወለደው ከ69 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ሐምሌ 5 ቀን 1942 ዓ.ም) ነበር። ልጅነት በሚል ግጥሙ “አይ ያች የዘመን አምባ፣ በብይ ድብደባ፣... Read more »

የአፄ ዮሐንስ ፬ኛ የልደት መታሰቢያ

ኢትዮጵያን ከጥር 1864 ዓ.ም እስከ መጋቢት 1881 ዓ.ም የመሩት ንጉሰ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ፬ኛ የተወለዱት ከ186 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (ሐምሌ 5 ቀን 1825 ዓ.ም) ነበር። አፄ ዮሐንስ ፬ኛ የተንቤንና የእንደርታ ባላባቶች... Read more »

32 በርገሮችን በ10 ደቂቃ

ብዙ አይነት ውድድሮች አሉ። የሩጫ፣ የመኪና፣ የፈረስ ግልቢያ ፣ የብስክሌት፣ ወዘተ እያሉ ስለውድድር አይነቶች ማብራራት ይቻላል። ስለውድድር አይነት ሲነሳ የአትሌቶች ሀገር በሆነችው ኢትዮጵያ የሩጫ ውድድር ይጠቀሳል። እሱም በዘርፍ በዘርፉ እየተከፋፈለ የተለያዩ የውድድር... Read more »

መንሾካሾክ

አሁን አሁን መናገር የህልውናቸው ምስክር ወይም ማረጋገጫ አድርገው የሚወስዱና ካልተናገሩ የሌሉ የሚመስላቸው በርካታ ናቸው።የዚያኑ ያህል ደግሞ በግልፅ ከማውራትና ከመናገር ይልቅ ማንሾካሾክ የሚቀናቸው ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም። እኔ እንደሚመስልኝ በአሁኑ ወቅት አብዛኛው ማህበረሰብ... Read more »

ቅንጡዎቹ የግል አውሮፕላኖች

 በዓለም ላይ በርካታ የቅንጦት እቃዎች እንዳሉ የሚታወቅ ነው። አንዳንዶቹ እቃዎች ለመደበኛ የእለት ተዕለት ኑሮ አስፈላጊ ቢሆኑም ለቅንጦት ተብለው ከፍተኛ ገንዘብ ሲፈስባቸውና በተለየ ሁኔታ ሲሰሩም ይስተዋላል። ከነዚህም ውስጥ የሰማዩ በራሪ አውሮፕላን ይጠቀሳል። አውሮፕላን... Read more »