“ቡቺ” ከእነሱ ተሻለች…

ወዳጄ ተነፃፅሮ ይከፋል፤ የተራራቀን ማቀራርብ እጅጉን ከባድ ነው። ሰውን የሚያህል ክቡር ፍጡር ከሌላ እንስሳና ቁስ አካል ጋር በተነፃፅሮ ማስቀመጥ ለአስቀማጩ ችግር ለተቀመማጩ ደግሞ ሸክም ይመስለኛል። በሰሞኑ ገጠመኜ ሰው ከሆንነው ከአንዳንዶቻችን ሰው ያልሆኑ... Read more »

“ምን ለብሼ ልሳቅ“ ማን ነው?

እውነተኛ ስሙና ታሪኩ ሳይታወቅ ብዙ ኖረ። ግለ ሕይወቱ እንቆቅልሽ። አይሞቀው አይበርደው። አዛውንቶቹ ‹‹ኬረዳሽ›› ይሉታል። ግድየለሽ ነው ለማለት። የከፋ የሕይወት ውጣ ውረድ ፈተና ችግር ምስቅልቅል ሰዎች እራሳቸውን እንዲጥሉ ትላንትን እንዲረሱ ዓለምን እንዲንቁ ያደርጋቸዋል።... Read more »

ባህል ሊሆን የሚገባው የችግኝ ተከላና ክብካቤ

ሀገራዊው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካል የሆነው 200 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር የመትከል መርሀ ግብር በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ትናንት ከተካሄደባቸው አካባቢዎች አንዱ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ ወረዳ ነው። በለቡ... Read more »

አሳዳጊዎቿን ፍለጋ 200 ኪሎ ሜትር የተጓዘች ውሻ

ስለውሻ ስናነሳ በቅድሚያ ከአእምሮአችን የሚመጣው ነገር ስለታማኝነታቸው ሊሆን ይችላል፡፡ ውሻ ታማኝ የቤት እንስሳ ተደርጐም ይወሰዳል፡፡ ይህ በአብዛኛው ትክክል የሚሆንባቸው አጋጣሚዎች አሉ፡፡ ለምሳሌ በጦርነት በሚታመሱ አንዳንድ አገራት በፈራረሱ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የሚገኙት ውሾች... Read more »

ከመናገር ባሻገር ማድመጥ ተገቢ ነው

በዩኒቨርስቲ ትምህርት ቆይታችን ከወሰድናቸው ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የተግባቦት ትምህርት/ Communication/ ነው፡፡ በወቅቱ ትምህርቱን የሚሰጡን መምህር አንድ ቀን አንድ የክፍል ስራ አሰሩን፡፡ መረጃዎች ከአንዱ ወደሌላው ሲተላለፉ በመካከል የሚያጋጥማቸውን ፈተናና እንቅፋት ለማሳየት የተጠቀሙበት ተግባራዊ... Read more »

ኢትዮጵያን ማን ይስራት !?

እንዴት ያስቀናል! ምኑ? አላችሁኝ፤ የሰማሁት ነገር። ብዙ ሰዎች ስላችሁ የኢኮኖሚ አቅማቸው ደህና የሆኑትን ማለቴ መሆኑ ይያዝልኝ። የእረፍት ጊዜያቸውን ለማሳለፍ ወጣ ማለትን እንደ ባህልም ልበለው ልማድ ተያይዘውታል። የሀገር ውስጥ ቱሪስት በመሆን የተለያዩ ታሪካዊና... Read more »

ፍቅር እስከ ማገዶነት

እንደተለመደው ባለፈው ረቡዕ በምሳ ሰዓት ወደ ሰራተኞች ክበብ /መዝናኛ/ ሳመራ ለብዙ ዓመታት ለመዝናኛ ክበቡ ግርማ ሞገስ በመሆን ሰራተኛውን ከፀሐይ ከልለው ኦክስጂን ሲመግቡ የአካባቢውን ተፈጥሮ መልኩን ሳይቀይር እንዲቀጥል ብርቱ ትግል ሲያደርጉ የነበሩ ሁለት... Read more »

‹‹ምን ለብሼ ልሳቅ››

የሩቅ ጊዜ እውነተኛ ታሪክ ነው።ምን ለብሼ ልሳቅ የሰውየው እውነተኛ ስሙ አይደለም።በነገር አገደም አግራሞት የሚያጭርበት ጉዳይ ሲያገኝ ከት ብሎ እየሳቀ ምን ለብሼ ልሳቅ ስለሚል ነበር አካባቢው መንደርተኛው በሩቅ የሚያውቁትም ጭምር በዚህ ስያሜ የሚጠሩት።መለያው... Read more »

ለ40 ዓመታት ያልተቆረጠውና ያልታጠበው ፀጉር

 ጸጉርዎን ለምን ያህል ጊዜ ሳይቆረጡ ወይም ሳይስተካከሉ እንዲሁም ሳይታጠቡ ቆይተው ይሆን? ተብለው ቢጠየቁ መልሱ ምን አልባት እንደየሰው ባህሪና የአኗኗር ዘዬ ሊለያይ ይችላል፡ ፡ ከእምነት ጋር በተያያዘም የተለየ መልስ ሊሰጥበት ይችላል፡፡ ሴቶች ከሆኑ... Read more »

ወረታን በቤትና መሬት

በሃገራችን በተለያዩ ምክንያቶች ሰው ሲጠፋ ዘመዶቹ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ በስልክ እንጨት፣በአጥር እና በመሳሰሉት ላይ ይለጥፋሉ፤ አልያም በሬዲዮ ያስነግራሉ። የአፋላጉኝ ማስታወቂያው ሲወጣ ታዲያ አብሮ የሚተላለፍ መልዕክት አለ፡፡ ይህም ‹‹የጠፋውን ሰው ላገኘ ወይም ለጠቆመ ወሮታ... Read more »